У нас вы можете посмотреть бесплатно 📍ያልተሰሙ የመምህር ዘላለም ወንድሙ የህይወት ገጠመኞች| @ባሕረ_ጥበባት_ቴቪ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ባሕረ_ጥበባት_ቴቪ የወንጌል ጉባኤና የበጎ አድራጎት ማኅበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት በሜሪላንድ ግዛት የጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያንና የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ሚዲያ ስልክ ቁጥር 0923001199 አዲስ አበባ 2404810192 አሜሪካን (በቴሌግራምና በዋት ስ አፕ ሊደውሉ ይችላሉ) Email admin@kidstarsema.org www.kidstarsema.org (http://www.kidstarsema.org/) 2239 Backman Valley Rd, Manchester MD 21102 ባሕረ ጥበባት ቴቪ እና አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ባሕረ ጥበባት ቴቪ በአሜሪካን ሀገር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት የጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያንና የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም በባለቤትነት የሚመራውና በአሜሪካን ሀገር ያለውን የቤተ ክርስቲያኑና የገዳሙን እንቅስቃሴ እንዲሁም በሀገር ቤትና በውጭ ሀገር ያለውን መንፈሳዊና ማህበራዊ ሕይወት የሚዳስስ መንፈሳዊ ዝግጅት የሚያቀርብበት ሚዲያ ነው።