У нас вы можете посмотреть бесплатно 35 ዓመት እና ከዚያ በላይ፦ የነፍስ ንቃትና የለውጥ ጉዞ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#Ethiopia #Orthodox #SpiritualGrowth #LifeChange #BibleStudy #ChristianLife #AmharicSpiritual #ነፍስ #ንስሐ #መንፈሳዊ_ትምህርት 35 ዓመት እና ከዚያ በላይ፦ ሕይወትን የሚቀይሩ 13 መንፈሳዊ ለውጦች በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ዕድሜያቸው 35 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ክርስቲያኖች ሊያደርጓቸው የሚገቡ 13 ወሳኝ እና ጥልቅ መንፈሳዊ ለውጦችን እንመለከታለን። ሕይወት በስራ እና በሩጫ ውስጥ እያለች፣ ነፍሳችን የምትፈልገውን ሰላምና ከፈጣሪ ጋር የሚኖረንን ጥልቅ ግንኙነት እንዴት መገንባት እንዳለብን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ከእውነተኛ የሕይወት ምስክርነቶች ጋር አቅርበንላችኋል። በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ስለ አምላክ በጥልቀት ማወቅና ከእርሱ ጋር መኖር የነፍስን ጥያቄ መረዳትና ለዘላለም ሕይወት መዘጋጀት የሥራና የመንፈሳዊ ሕይወት ሚዛን ንስሐ፣ ይቅርታ እና የቅዱስ ቁርባን አስፈላጊነት ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!