У нас вы можете посмотреть бесплатно Teddy Afro ቴዲ አፍሮ - Nat Baro ናት ባሮ Lyrics Video или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Lyrics- https://www.musixmatch.com/ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ ሁሌ ላያት እንዳዲስ ገራሚ ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ ሁሌ ላያት እንዳዲስ ገራሚ ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ጥቁሯ ወርቅ ቀጥ እንደ ሸምበቆ አኳሆኗ በአታሞ ምት ረቆ ፍቅር ሲሞቅ እሳት ነዶ ማታ ውበት አየው ዳንኪራ ሲመታ ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ ናት የባሮ ቶም ሰርታ በዣንጥላው ብረት በጨረቃ ፍቅርን ያዜምንበት የታንኳው ላይ የወንዙ ሽርሽር እረፍት አጣው ትዝባለኝ ቁጥር ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ ናት የባሮ ናትባሮ ናትባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት ናትባሮ ናትባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ መሸት ሲል ጀምበር አዘቅዝቆ ቀዩን ሰማይ ውሃው አንፀባርቆ እያየሁዋት በጨረቃ መብራት አማረኝ የታንኳ ላይ እራት ጉድ አረገኝ በውበት ሳር አስሮ አየ ባሮ ናትባሮ ናትባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት ናትባሮ ናትባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ይሔልቤ የሆነብኝ ምነው ሀሳቤ ሁሌ ከአዊሊ ነው ልያት እንጂ ወይ ሔጄ ዳግመኛ ባደርጋት የሁሌ ጓደኛ አሳ ሆኖ ልኮኝ እንጀራዬ ከአዲስ አበባው የትውልድ አምባዬ ተመለስኩኝ በፍቅሯ ተይዤ የሸገር ልጅ ባዶ ቅርጫት ይዤ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ናት ባሮ አሳ አጠምድ ብሎ ናት ባሮ ዘርግቶት መረቡን ናት ባሮ እንዴት ለቆንጆ ሴት ናት ባሮ ሰው ይጥላል ልቡን ናት ባሮ አይኔእሷ ላይ ቀርቶ ናት ባሮ አሳ አጣሁ ለእራቴ ናት ባሮ ባዶ ቅርጫት ይዤ ናት ባሮ ተመለስኩኝ ቤቴ ናትባሮ ናትባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት ናትባሮ ናትባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ ኚላል ባድ ኦፔኖ