У нас вы можете посмотреть бесплатно ❤️✅🛑 ድንቅ ምክር ለወዳጄ/ ይህ ምክር እንዳያመልጣችሁ!!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
✅✅‼ ጠላትነትና ወዳጅነት ጠላትህን ለማግኘት ርቀህ አትጓዝ ፤ ማን እንደሆነ ለማወቅህ ብዙም መመራመር አይጠበቅብህም ። ጠላትህንና ወዳጅህን ምንጩ አመለካከት ነው ። ሰው ጠላትም ወዳጅም የሆነው የገዛ አመለካከቱ በውስጡ በሚፈጥው አዎንታዊና ተፅዕኖ ነው ። በብዙም የምትወደው የምትንከባከበው የረዳኸው በችግሩ ጊዜ ከጎንህ ያደረከው ወዳጄ የምትለው ሰው አለ ? ✅✅‼ በቃ ጠላትህ ለማወቅ ርቀት አትሂድ ፤ ጠላትህ ሩቅ አይደለም ። ጠላትህን የምትወደው ወዳጅህ ፤ ልብህ የሚንሰፈሰፍለት ለክፉ ቀን የምትተማመንበት ይኸው ሰው ሊሆን ይችላል ። አንተ ግን ዛሬም መልካምነትህ አትጣል ፤ ክፉ ለመሆን ሰላልተፈጠርክ ክፉ መሆን አትችልም ። ከተፈጠርክበት ስብዕና ውጪ መኖር በራሱ ማስመሰል ነው ። እነሱ ጠላት ይሁኑብህ ። አንተ ግን ብትችል ወዳጅ ሁን እንጂ በፍፁም ለማንም ጠላት አትሁን ። ✅✅‼ ጌታ ከመረጣቸው ከ12ቱ ወዳጆቹ መካከል አንደኛው አሳልፎ የሚሰጥ ውስጥ አዋቂ ጠላት ከሆነ አንተ በሺህ በሚቆጠሩ ይሁዳዎች ብትከበብ ብዙም አትደነቅ ። ♥የልብህን መልካምነት አይቶ ዋጋህን የሚከፍልህ አምላክ በሰማይ አለ !! Free for commercial use No attribution required Source by : Pixabay License