У нас вы можете посмотреть бесплатно የአንጎልና ህብለሰረሰር ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን - ክፍል ሁለት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ባለሞተሩ ዶ/ር በመባል የሚታወቀዉን የአንጎልና ህብረሰረሰር ቀዳጅ ሐኪም- ዶ/ር ግርማ መኮንን ጋራ ያደረግነውን ቆይታ ክፍል ሁለት እነሆ። በለጋ እድሜያቸው የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ከሀገር የወጡት ዶ/ር ግርማ የህይወት ውጣ ውረዶችን አሸንፈው በመጀመሪያ ከሜኔሶታ ዩኒቨርስቲ በዶክተር ኦፍ ፋርማሲ ከዚያም ኒው ዮርክ በሚገኘው ማውንት ሳይናይ ህክምና ትምርት ቤት የህክምና ዶክተር ሆነው ከተመረቁ በኋላ፣ በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርስቲ ልዩ ስልጠናቸውን በአንጎልና ህብረሰረሰር ቀዶ ሕክምና አጠናቀቁ። በአሁኑ ወቄት በማርሻ ቀዶ ሕክምና ማዕከል የአንጎልና ህብረሰረሰር ቀዶ ጥገና ስፔሺያሊስትነት በመስራት ላይ ይገኛሉ። በክፍል ሁለት የዶ/ር ግርማን ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱበትን ምክንያት ፣ ስለ አንጎልና ህብረሰረሰር ቀዶ ጥገና ፣ ስለ ደስታ እና ስቃይ ፣ ሀይል እና አላማ የሕየወት ምልከታቸውን የሚቃኘውን አጓጊ ውይይት ጋብዘንዎታል። በክፍል ሁለት ላይ ካለፈው የቀጠለውን ሕይወታቸውንና በተለይም ደግሞ ሙያዊ ልምዳቸውንና ጥልቅ የህይወት ምልከታቸውን ይዘን ቀርበናል። ----------------------------------------------------------------------------------------------------- Famously known as the motor biker doctor, we introduce Dr. Girma Mekonnen, a neurosurgeon with a story as bold as his profession. Dr. Girma left his home country at a young age in search of a better future. Through resilience and determination, he navigated life’s challenges, first earning a doctor of pharmacy before pursuing a medical degree at the Mount Sinai School of Medicine and subsequently specializing in neurosurgery at Ohio State University. In a remarkable turn of events, he has now returned to Ethiopia and currently works at Marsha Surgical Center as a Neurosurgeon. In Part two , we explore his journey from Ethiopia to and back, his path to neurosurgery, his deep reflections on pain and pleasure as part of the human experience, the balance of power and purpose, and his overall life philosophy and journey in search of love. … ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 01:23 ፍቅር እና ትዳር 08:00 ስለትዳር የህይወት ፍልስፍና 20:45 ወደ ኢትዮዺያ እንዴት ተመለስክ 34:37 የህብረሰረሰር እና አንጎል ቁርኝት 43:50 የቴክኖሎጂ እድገት እና የአንጎል እና ህብረሰረሰር ቀዶ ጥገና 54:40 ስለ የጀርባ ህመም 1:03:00 ህመም እና ስቃይ 1:16:00 ደስታ እና ስቃይ ፤ ሀይል እና አላማ 1:24:00 የህመም ስጦታ 1:26:05 ስለ ሀይል እና አላማ 1:33:35 ደስታን ማግኘት እና ወደ ኢትዮዺያ መመለስ 1:37:45 ከዚህ በመቀጠል ምን እንጠብቅ… 1:45:02 የክፍል መዝጊያ … ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል። አስተያይትዎን COMMENT በማድረግ ያጋሩን --- ቻናላችንን ለሌሎች SHARE በማድረግ ያጋሩ፤ የፖድካስታችን ተከታታይ ለመሆን ደግሞ SUBSCIBE ያድርጉ። እናመስግናለን። Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on the important topics. COMMENT, SHARE, SUBSCRIBE! Thank you.