• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔዱ скачать в хорошем качестве

የትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔዱ 1 year ago

video

sharing

camera phone

video phone

free

upload

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔዱ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔዱ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔዱ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔዱ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔዱ

ከተመረጡት አንዱ ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ከአገር በግዳጅ መባረራቸውን ጊዜያዊ አስተዳደሩ ተቃወመ፤ በትግራይ ክልል የሚገኙ አራት ሊቃነ ጳጳሳት እና አህጉረ ስብከት፣ ትላንት በአኵስም ከተማ፣ የ10 ዕጩ ኤጲስ ቆጶሳትን ምርጫ አካሒደዋል፡፡ ራሱን፣ “የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ከፍተኛ ቤተ ክህነት” እያለ የሚጠራው፣ የአራቱ አህጉረ ስብከት ሊቃነ ጳጳሳት እና ስምንት ሥራ አስፈጻሚዎች የሚገኙበት አካል፣ 101 ድምፅ ሰጪዎች የተሳተፉበትን የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ፣ ትላንት እሑድ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም. በአኵስም ከተማ አትሮንስ ሆቴል አካሒዷል፡፡ ለምርጫው 19 መነኰሳት ከሀገር ውስጥ፣ ሰባት መነኰሳት ከውጪ ሀገር በጠቅላላው 26 አባቶች ተወዳድረዋል፡፡ በውጤቱም፣ ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ አምስት መነኰሳት ለሀገር ውስጥ፣ አምስት መነኰሳት ደግሞ ለውጭ አህጉረ ስብከት ለኤጲስ ቆጶስነት ሹመት እንደተመረጡ ታውቋል፡፡ የሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ሽረ እንዳሥላሴ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አባ ጴጥሮስ፣ ምርጫው፥ አባት ለሚያስፈልጋቸው በአገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ የክልሉ ተወላጅ ምእመናን፣ አባት ለመመደብ ነው የተካሔደ እንደኾነ ገልጸዋል፤ ሒደቱም “ሕጋዊ ነው፤” ብለዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሐምሌ 6 ቀን 2015 በአካሔደው ስብሰባ፣ በትግራይ ክልል ይደረጋል የተባለው የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ እና ሢመት፣ ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን የጣሰ እና ተገቢነት የሌለው ሕገ ወጥ ነው፤ ሲል እንደሚቃወመው፣ በአወጣው መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ ሒደቱንም፣ መንግሥት እንዲያስቆመው የጠየቀው ቅዱስ ሲኖዶሱ፣ በትግራይ ክልል በኩል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በፌዴራል መንግሥቱ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ገብተውበት የውይይት መድረክ እንዲመቻች፣ ጥሪ አቅርቦ ነበር፡፡ በሌላ ዜና፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ትላንት ባወጣው መግለጫ፣ “ቆሞስ ኣባ ሰረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል የተባሉ የትግራይ ተወላጅ የሃይማኖት መሪ፣ ከአውስትራልያ ወደ መቐለ ሲጓዙ፣ በዐዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተይዘው ከቆዩ በኋላ፣ ከሀገር በኃይል እንዲባረሩ ተደርጓል፤” ያለ ሲኾን፣ ይህንም አጥብቆ እንደሚቃወመው ገልጿል፡፡ ይህ ተግባር፣ በአንድ ግለሰብ ላይ ብቻ እንደተፈጸመ ሳይኾን፣ በትግራዋይነት ላይ የቀጠለ በደል ነው፤ ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ማለዳ፣ ከአውስትራልያ ተነሥተው ዐዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ ጉዟቸውን መዳረሻቸው ወደ ኾነው መቐለ እንዳይቀጥሉ፣ በኤርፖርቱ ደኀንነት የተከለከሉት ቆሞስ ኣባ ሰረቀ ብርሃን፣ ከአየር ማረፊያው እንዲወጡ የቀረቡላቸውን ሁለት አማራጮች በመቃወም፣ ለሦስት ቀናት ያህል በዚያው ቆይተው፣ ዐርብ ሌሊት ወደ ሕንድ በሚበር አውሮፕላን እንዲሳፈሩና በግዳጅ ከሀገር እንዲወጡ መደረጋቸው ተገልጿል፡፡ ቆሞስ አባ ሰረቀ ብርሃን፣ የትግራዩ ጉዟቸው፣ በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች፣ ከአውስትራሊያ ሜልቦርን ማኅበረ ምእመናን የተሰበሰበን ሰብአዊ ርዳታ ለማድረስ እንደኾነ ቢናገሩም፣ ትላንት በአኵስም ከተማ ለውጭ ሀገር አገልግሎት ከተመረጡት አምስት አባቶች፣ አንዱ ዕጩ ቆሞስ እንደኾኑ ታውቋል፡፡

Comments
  • ሰበር ዜና - ኢራን ሚሳኤሉን አዘነበች ከባድ ለሊት ኤምባሲዎች ተዘጉ አስፈሪ ጦርነት 3 hours ago
    ሰበር ዜና - ኢራን ሚሳኤሉን አዘነበች ከባድ ለሊት ኤምባሲዎች ተዘጉ አስፈሪ ጦርነት
    Опубликовано: 3 hours ago
    49629
  • ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ ህዝብ ላይ በተካሄደው የጀኖሳይድ ጦርነት አስተዋፅኦ ነበረው -የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች 1 year ago
    ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ ህዝብ ላይ በተካሄደው የጀኖሳይድ ጦርነት አስተዋፅኦ ነበረው -የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች
    Опубликовано: 1 year ago
    23564
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት 1 hour ago
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት
    Опубликовано: 1 hour ago
    2557
  • Ethiopia - ያልተጠበቀው የኢራን መልስ፣ የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ተከፈተ፣ ፊልድ ማርሻሉ ለኢሳያሥ ምላሽ ሰጡ፣ ትራንፕ ኔታንያሁን ማስቆም አልቻሉም 15 hours ago
    Ethiopia - ያልተጠበቀው የኢራን መልስ፣ የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ተከፈተ፣ ፊልድ ማርሻሉ ለኢሳያሥ ምላሽ ሰጡ፣ ትራንፕ ኔታንያሁን ማስቆም አልቻሉም
    Опубликовано: 15 hours ago
    105172
  • «Идёт Третья мировая война!». Командир «Ахмата» потребовал мобилизовать миллион россиян 19 hours ago
    «Идёт Третья мировая война!». Командир «Ахмата» потребовал мобилизовать миллион россиян
    Опубликовано: 19 hours ago
    58044
  • Burning Fire Background | 30 minutes | 4K screensaver loops 2 years ago
    Burning Fire Background | 30 minutes | 4K screensaver loops
    Опубликовано: 2 years ago
    415175
  • የትግራይ ኦርቶዶክሰ ቤተክረስትያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት 3 years ago
    የትግራይ ኦርቶዶክሰ ቤተክረስትያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት
    Опубликовано: 3 years ago
    4118
  • DW TV NEWS  ብፁእ ኣቡነ መርሃ ክርስቶስ ሊቀ ጳጳስ ሃገረ ስብከት ዞባ ደቡብ ኾይኖም ተሸይሞም 2 years ago
    DW TV NEWS ብፁእ ኣቡነ መርሃ ክርስቶስ ሊቀ ጳጳስ ሃገረ ስብከት ዞባ ደቡብ ኾይኖም ተሸይሞም
    Опубликовано: 2 years ago
    2191
  • MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || ከሕገ ወጡ የትግራይ 7 months ago
    MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || ከሕገ ወጡ የትግራይ "ሲኖዶስ" በስተጀርባ ያለው ሴራ!
    Опубликовано: 7 months ago
    6433
  • World Connection Animation, Earth Spinning, Earth Motion Graphics, Loop (1 hour) 4 years ago
    World Connection Animation, Earth Spinning, Earth Motion Graphics, Loop (1 hour)
    Опубликовано: 4 years ago
    27290

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5