У нас вы можете посмотреть бесплатно "ጥላሁን ገሠሠ የሕይወቱ ታሪክና ምስጢር" በዘከርያ መሃመድ | ሙሉ ትረካ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
https://semu.page.link/WhE2Hkbg9UoNJJKt7 ይህ የስሙ ኦዲዮ ቡክስ እና ፖድካስት የዩቲዩብ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የተመረጡ እና በስሙ ኦዲዮ ቡክስ የተዘጋጁ ድንቅ የመጻሕፍት ትረካዎችን ፣ ከደራሲያን ጋር የተደረጉ አስደሳች ቆይታዎችን እንዲሁም ማንኛውም ከስነጽሑፍ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ያገኙበታል። እነዚህን እና ሌሎችም ተወዳጅ ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግዎን .. እንዲሁም የደውል ምልክቷን መጫንዎን አይዘንጉ። ለዛሬ ያዘጋጀንላችሁ። ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ። እንዲሁም አስተያየትዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡልን። የዚህን ትረካ ሙሉ ክፍል ለመስማት የስሙ ኦዲዮ ቡክስን መተግበሪያ መግለጫው ላይ በተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ከፕለይ ስቶር አልያም ከአፕል ስቶር በማውረድ ያግኙ! ታዲያ መተግበሪያችን ላይ ሲመዘገቡ ሀገር ውስጥ ከሆኑ በስልክ አድራሻዎ በውጪ ሀገር የሚኖሩ ከሆነ በኢሜይል አድራሻዎ መመዝገብዎን አይዘንጉ። አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን! ከ 150 በላይ በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ምርጥ መጻሕፍትን ደራሲያኑን ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ በጥራት አዘጋጅተናል። መተግበሪያውን ከጎግል እና አፕ ስቶር ያውርዱ። ድምጸ መጻሕፍቱን ያለምንም ችግር ለማውረድ እና ለማድመጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ በስልክ ቁጥርዎ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚኖሩ ከሆነ በኢሜይል መለያ (Account) ይፍጠሩ።ለሚወዷቸው ሁሉ ያጋሩ። አፍታ ይውሰዱና የወደዱትን እንዲሁም አስተያየትዎን ይግለጹልን። 1. http://www.semuaudiobooks.com 2. https://play.google.com/store/apps/de... 3. https://apps.apple.com/us/app/semu-au... 4. / @semuaudiobooksandpodcasts4423 5. https://t.me/SemuAudiobook 6. https://instagram.com/semu_audiobooks... 7. / semuaudiobooks 8. https://www.tiktok.com/@semuaudiobook... ከስሙ ጋር መስራት የምትፈልጉ ደራሲያንም ሆነ ተራኪያን በዌብሳይት አድራሻችን ይጎብኙን! ስሙ የትኛውም የዓለም ዳርቻ መሆንዎ ሳይገድብዎ የሀገርዎን ደራሲያን ድንቅ ስራዎች እያጣጠሙ ከፈጣኗ አለም ጋር የሚፈጥኑበት ብቸኛ መንገድ ነው!