У нас вы можете посмотреть бесплатно የተሰወሩ ቅዱሳን አባቶች መጨረሻቸው ምንድ ነው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በቅዱሳት የታሪክ መፃህፍት አንዳንድ ቅዱሳን በተጋድሏቸው ፍፃሜ ላይ ሞት እንዳላገኛቸውና እንደተሰወሩ እናነባለን:: በክብረ በዓላትም ወቅት በምንሄድባቸው ቅዱሳት መካናትም እስካለንበት ዘመን ድረስ በስውር ስለሚኖሩ ቅዱሳን ታሪክ እንሰማለን....ታዲያ በዛሬው ቆይታችን ቅዱሳን አባቶች ለምን ይሰወራሉ፣ መሰወር ምንድ ነው፣ የተሰወሩ ቅዱሳን አባቶች መጨረሻ ምንድ ነው የሚለውን እንመለከታለን ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተያየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዘወትር እንዲደርሶ የመርሀ ግብራችን ቤተሰብ ይሁኑ በይነመረባችንን ይጎብኙት ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ፡፡