У нас вы можете посмотреть бесплатно የካሜኔ ልጅ ሞጅታባ በጥቃት ቆሰሉ! የሳዑዲና ቱርክ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ! - የካቲት 29/2018 Dollar Exchange или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related Video:- • የኢራን ፕሬዝዳንት ያልተጠበቀ መግለጫ ሰጡ! ትራምፕ ይፋ አወጡ! ባ... በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፦ አዲስ የአሰራር ማኑዋል:- የመንግሥት የጤና ተቋማት ሰራተኞች የትርፍ ሰዓት ስራ፣ የተረኝነት አመዳደብ የሚመራበትን አዲስ የአሰራር ማኑዋል ይፋ ተደረገ። የውሃ ዋጋ፦ በምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት የውኃ ዋጋ በ2000% ጨመረ። ከውጭ የጎርፍ አደጋ፦ በኬኒያ በደረሰ የጎርፍ መጥለቅለቅ የ23 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የግድያ ሙከራ፦ ሞጅታባ ካሜኔ በእስራኤል የአየር ጥቃት መቁሰላቸው ተነገረ። ወታደራዊ ድጋፍ፦ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጦርነቱን ካሸነፍን በኋላ ድጋፍ አንፈልግም ሲሉ ወታደራዊ ድጋፉን ውድቅ አደረጉ፡፡ ቱርክ አስጠነቀቀች፦ ቱርክ ግዛቷን ኢላማ ለሚያደርግ ማንኛውም የሚሳኤል ትንኮሳ ለኢራን ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጠች፡፡ ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! In today's current news update, we bring you the following major headlines: • New Operational Manual: A new operational manual has been officially launched to govern overtime work and shift assignments for government health facility employees. • Water Prices: Water prices in East African countries have surged by 2000%. • Flood Disaster: Flooding in Kenya has tragically claimed the lives of 23 people. • Assassination Attempt: It has been reported that Mojtaba Khamenei was injured in an Israeli airstrike. • Military Aid: President Trump rejected military support, stating, "We won't need support after we win the war." • Turkey’s Warning: Turkey has issued a stern warning to Iran regarding any missile provocations targeting its territory. For the full details, please watch the video. If you are new to our channel, subscribe and join our family!