У нас вы можете посмотреть бесплатно E01 || или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ የአፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙 በትምህርት ዙሪያ የተዘጋጀ የውይይት አድማስ.. እንዲሁም የባህል ግንኙነቶች ያማከለ፤ አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦችን በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት ልዩ ፕሮግራም.. በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ---------------------------------------------------------------------- 1 የመግቢያ ማስታወቂያ :- 0:00 - 2:00 ደቂቃ 2 ትውውቅ 2:01 – 4:09 3 ትምህርት ምንድን ነው? 4:09 – 5:48 3 ዘመናዊ ትምህርት በኢትዮጵያ 5:48 – 7:18 4 በኢትዮጵያ የስርዓተ-ትምህርት/ Curriculum/ ሂደትና አመጣጥ 7:18 – 8:45 5 ዳግማዊ ሚኒሊክ አዳዲስ ፈጠራዎች እና መሰል የለውጥ ሀሳቦች ካከናወኑት መካከል መሪዎች ናቸው 8:45 – 9:48 6 የስርዓተ-ትምህርት/ Curriculum/ ሂደትና አመጣጥ 9:48 – 12:58 7 በ1986 የተጀመረው የትምህርት ፖሊሲ ደካማና ጠንካራ ጎን 12:59 – 15:16 7 አዲሱ ስራዓተ ትምህርት ምን ይዞ መጥቷል 15:16 – 19:36 8 የዘመናዊ ትምህርት አስፈላጊነትና ዋነኛ ዓላማዎች 19:36 – 26:34 9 መሸጋገሪያ 26:34 – 27:44 10 በተለይ በ21ኛው መ/ክ/ ዘመን የመማር ዋና ዋና ዓላማዎች ምን ምን ናቸው? 27:44 – 35: 04 11 ምን ለማድረግ ነው የምንማረው 35:04 – 41:34 12 በዚህ ክፍለ _ ዘመን የተማረ ሰው / ምሁር የምንለው ምን ዓይነት ሰው ነው? 41:34 – 43:50 13 በ21ኛው ክፍለ ዘምን ነገሮችን በመከተል የሚሄድ ማህበረሰብ ፈጥሯል 43:50 – 44:45 14 የትምህርት ኢንዱስትሪ ከሌሎች በምን ይለያል? 44:45- 45:53 15 ተማሪዎች የትምህርት አቀባበል ዘዴዎችን መሰረት በማድረግ በስንት መክፈል እንችላለን ? 45:53 – 48:23 16 የተማሪዎቹ ልዩ መገለጫዎች 48:23 – 52:27 17 የተለያዩየትምህርት አቀባበል አይነቶችን መሰረት በማድረግ ተማሪዎችን እንዴት ማገዝ ይቻላል