У нас вы можете посмотреть бесплатно ጆናታን ዉድጌት: የካሪክ ቀኝ እጅ | ዮሮ እና ሄቨን ተመለሱ | ዝውውሮች: ማክአሊስተር ቶናሊ ማ.ማኔ ባልዴ ራሽፎርድ ኒዳዬ | ማንቸስተር ዩናይትድ ዜናዎች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🚨 የዝውውር እና የቡድን ትኩስ መረጃዎች.. ማርከስ ራሽፎርድ እና ባርሴሎና 🔵🔴 ባርሴሎናዎች ራሽፎርድን በቋሚነት ለማስፈረም ያላቸውን £26m የውል አማራጭ ለመቀነስ ቢፈልጉም፣ ማን ዩናይትድ ግን ድርድር እንደማይቀበል ግልጽ አድርጓል። ላፖርታ ለምርጫው እንደ ቁልፍ ካርድ እየተጠቀመበት ነው፤ ካልተስማሙ ግን PSG በ £50m ዝግጁ ነው። #Rashford #MUFC #Barca ማይክል ካሪክ እና አዲሱ ስታይል 👔 የካሪክ ዩናይትድ የመጨረሻ 5 ጨዋታዎች ድሎች፡ ፔፕ፣ አርቴታ፣ ማርኮ ሲልቫ እና ቱሄል ላይ! ሞሪንሆም "ይህ በራሱ ትልቅ ስታይል ነው" ሲሉ አወድሰውታል። ካሪክ የአሞሪምን ጥብቅ የእረፍት ገደብ በማንሳት ለተጫዋቾች ነፃነት ሰጥቷል። #CarrickBall የመከላከል ስራዎች በኦልድ ትራፎርድ 🛡️ ጆናታን ዉድጌት በተከላካዮች ስልጠና አስደናቂ ስራ እየሰራ ነው። በዱባይ ተጨማሪ ልምምድ ሲያደርጉ የነበሩት ሌኒ ዮሮ እና አይደን ሄቨን ለሚቀጥሉት 10 አመታት የዩናይትድ የልብ ምት እንዲሆኑ እየተጠገኑ ነው። #Yoro #Heaven አዳዲስ ኢላማዎች 🎯 ዩናይትድ ለኤቨርተኑ አስማተኛ ኢሊማን ንዲያዬ ከለንደን ክለቦች ቀድመው ንግግር ጀምረዋል። ኤቨርተን £70m ይፈልጋል። በተጨማሪም የባርሴሎናው አሌሃንድሮ ባልዴ እና ወጣቱ ማቲዎስ ማኔ የክለቡ ዋነኛ ኢላማዎች ናቸው። #TransferNews ግብ ጠባቂው ሴኔ ላመንስ 🧤 ፒተር ስሚካኤል የ23 አመቱን ላመንስ አድንቋል። "በዚህ እድሜ ዩናይትድ ቤት እንዲህ ያለ መረጋጋት ማሳየት የተለየ ደረጃ ነው" ብሏል። ኦናና እና ባይንዲር ክለቡን የመልቀቅ እድላቸው ሰፊ ነው። የገንዘብ ሲሳይ ከሳውዲ 🇸🇦 የሳውዲ ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ የቅድመ-ውድድር ዘመን ጉብኝቱን በሀገሪቱ እንዲያደርግ የ £18m ግዙፍ ጥያቄ አቅርቧል። #SaudiProLeague ቤንጃሚን ሴሽኮ 🔥 አንዲ ኮል "ሴሽኮ የጎል ኢንስቲንክቱ ከወጣትነቱ ዝላታን ጋር ይመሳሰላል" ሲል አሞካሽቶታል። በሊጉ ከሀላንድ ቀጥሎ ብዙ ሙከራ በማድረግ ሁለተኛው ተጫዋች ነው።