У нас вы можете посмотреть бесплатно አሰማማዉ አህመድ | ያ ኸይረል አናሚ | አዲሰ መንዙማ እና ነሸዳ| Asmamaw Ahmed |New Menzuma & Nesheda 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አሰማማዉ አህመድ | ያኸይረል አናሚ|አዲሰ መንዙማ እና ነሸዳ|Asmamaw Ahmed |New Menzuma & Nesheda 2026 Watch 'YA HEYREAL ANNAMI' New Asmamaw Ahmed Menezuma & Nesheda Like,subscribe,and share!! Follow Asmamaw Ahmed on: Youtube / asmamawahmed Face book / asmiamana Instagram / con. . Tiktok / asmidersaw Telgram https://t.me/Asmiamana... ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። “ያ ኸይረል አናሚ”መንዙማ እና ነሸዳ ግጥም […ያ ኸይረል አናሚ…] ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ ጌታችን በኣዘል ጠራሁ አሕመድ ብሎ ሀየ ስምሁን አሰፈረው ከስሙ ቀጥሎ ነቢ የንግስናን ካባው ታጁ ተጠቅልሎ ኢማም አደረገሁ ሊኩሊ ኢማሚ አለይከሰላሚ ያኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ የንብዋ ጉዞ ተ’አደም ሲጀመር ሀየ ተዚያም ወደ ሌላው አርማው ሲሸጋገር ነቢ የነብዬን መምጣት ይመሰክር ነበር ላንቢያ ለሙርሰል መሆንዎ ኺታሚ አለይከሰላሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ በየሰንሰለቱ ማዕረግሁ ሲወሳ ሀየ በኑህም በኸሊል በከሊሙ ሙሳ ነቢ ሚን ባዕዲ ይመጣል አለሁ ነቢ ዒሳ መካ ተወለዱ ሚን በኒ ሓሺሚ አለይከ ሰላሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ Subanow rasulki xaqa suragaliyo Ki seyra xumahe sahyada wanago Soryada macaniyo ki rabay sadkiso Xaraan kasomow Sirta aan lakobeyn nabigi lasiyo calayka nabiyo ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ ያ ኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ እስቲ ደጋግሜ አለይከ ሰላሚ ላነሳሳው ስሙ አለይከ ሰላሚ ያን አመለ ሸጋ አለይከ ሰላሚ አመለ መልካሙ አለይከ ሰላሚ ካሳር ከመከራው ፍጥረት ከሚሰጋው ድቅድቁን ጨለማ ዊላዳው ያነጋው ያኸይረል አናም ያኸይረል አናም አለይከ ሶላቱላህ ወሰላም ያኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ በሰው ዘር ነፍስ ላይ አለይከ ሰላሚ ኢማንን ለመዝራት አለይከ ሰላሚ ምድር እንዲሰክን አለይከ ሰላሚ ተነስቶለት ፍርኃት አለይከ ሰላሚ ረቢዕ ታወጀ እና ታላቁ ቢሻራ ዓለም በኑር ደምቆ ከጨለማ ጠራ ያኸይረል አናም ያኸይረል አናም አለይከ ሶላቱላህ ወሰላም የራሕመት አዳራሽ ነቢ የራሕመት ዝናቡ ነቢ በዚክርሁ ይሰክናል ነቢ የነፍሳችን እራቡ ነቢ ስራው ላሳሳተው ነቢ ለከረፋው ቀልቡ ነቢ መዳኛው አንቱ ነሁ ነቢ ለሸርቁም የغርቡ ነቢ ወጌ ባያጠግብም ነቢ እንደ ልጅ እንጎቻ ነቢ ቅኔውን ባላውቅም ነቢ ለሰም ወርቁ መፍቻ ነቢ በወግ ባይሰ፝ደር ነቢ የግጥሜ’ቤት መምቻ ነቢ የፃፍኩት ግን ሚለው ነቢ ነቢ ነቢ ብቻ ነቢ ያኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከ ሰላሚ በነቢ ሞልቶ ነው አለይከ ሰላሚ የሚዛኑ ስንኩል አለይከ ሰላሚ ጥቁሩ ከነጩ ጋር አለይከ ሰላሚ የተዳኘው እኩል አለይከ ሰላሚ የሀቂቃዉ ፀሀይ ሲወጣ ወገግታው ችግረኛው ሁላ ከችግር አስፈታው ያኸይረል አናም ያኸይረል አናም አለይከ ሶላቱላህ ወሰላም ናፍቆት ጥማቴ ነው ነቢ ሸራቤ ቀለቤ ነቢ የመውደድ ድርሳኔ ነቢ የፍቅር ክታቤ ነቢ የሩሕ ደጄ ሰላም ነቢ የቀልቤ ላይ ስክነት ነቢ ሪሳላው ያዳነኝ ነቢ ከቅዠት ከብክነት ነቢ በብርኃን ያፈካኝ ነቢ ፅልመት እንዳይወርሰኝ ነቢ ሕያው ከላሙ ነው ነቢ የሚቀሰቅሰኝ ነቢ የፍቅር ምሳሌው ነቢ የመዋደድ ልኩ ነቢ ከማማርም በልጦ ነቢ የተዋበ መልኩ ነቢ ጌታው ኳለው’ና ነቢ በጀማል ሐይባ ነቢ የተጠጋው ሑላ ነቢ ኑር በኑር ተቀባ ነቢ ሳይጎድል ቢቸረው ነቢ የበዛ በረከት ነቢ ዘላለም ያሽራል ነቢ ጀማሉን መመልከት ነቢ የሩህ ሰላሜ ኖት ነቢ የስክነታ ጓዳው ነቢ በስምሁ ይገኛል ነቢ የራሕመት ማዒዳው ነቢ ሁለመናሁ ኑር ነው ነቢ ተ’ኑር የተቀዳ ነቢ ሁሉንም በመቅደም ነቢ ፊት የተሰናዳ ነቢ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ካሚል ነው ዛታቸው ያኸይረል አናሚ በጀማል የጌጠው ያኸይረል አናሚ ግርማ ሞገሳቸው ያኸይረል አናሚ ዓይን’ሚያስፈጥጠዉ ያኸይረል አናሚ ያየውን በደስታ ያኸይረል አናሚ የሚያቅበጠብጠዉ ያኸይረል አናሚ የጀላሉ ነዝራ ያኸይረል አናሚ በሩቅ የሚያቀልጠው ያኸይረል አናሚ ስንቱን እየወጋ ያኸይረል አናሚ ልቡን አቀለጠው ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚl ገና በሩቅ እንኳን ያኸይረል አናሚ ሲነገር ኸበሩ ያኸይረል አናሚ የሰማው አልዳነም ያኸይረል አናሚ ወደቀ በፍቅሩ ያኸይረል አናሚ ነሻጣው አድብቶ ያኸይረል አናሚ እያወዛውዘው ያኸይረል አናሚ ንዳዱ ሲጠና ያኸይረል አናሚ ስካሩ ሲያፈዝዘው ያኸይረል አናሚ ከንዙ ለታደለው ያኸይረል አናሚ ማለዳ የያዘው ያኸይረል አናሚ የዒናያው ሐገር ያኸይረል አናሚ በስሙ ታዘዘው ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ በሙሓባው ጥላ ያኸይረል አናሚ ስንቱን ሰው ሸሸገው ያኸይረል አናሚ የዞላሙን ምድር ያኸይረል አናሚ ብርሃን ያደረገው ያኸይረል አናሚ የሰዓዳ ኩሬ ያኸይረል አናሚ ሚቀዳው ተጁ ላይ ያኸይረል አናሚ አርጎ የኸለቀው ያኸይረል አናሚ የኒዕማ ሁሉ ኣዳይ ያኸይረል አናሚ በኸበሩ ኣባብሎ ያኸይረል አናሚ በመደዱ ገዳይ ያኸይረል አናሚ በመደዱ ገዳይ ያኸይረል አናሚ በመደዱ ገዳይ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ አለይከሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከሰላሚ ራህመተኛዉ ነቢ አለይከሰላሚ ዉዱ የመዲናዉ አለይከሰላሚ የተዉሂዱ መንገድ አለይከሰላሚ የኢማን ጎዳናዉ አለይከሰላሚ በኑር የተሞላዉ አለይከሰላሚ አካሉ ቁንጅናዉ አለይከሰላሚ የዘለቀዉ የለም አለይከሰላሚ የወሰፏን ምጠናዉ አለይከሰላሚ አመለ በሻሻ አለይከሰላሚ አመለ መልካሙ አለይከሰላሚ አንቱን የወደደ አለይከሰላሚ ቀን ሌት አላረፈ አለይከሰላሚ አንቱን አንቱን ብሎ አለይከሰላሚ ሰለ አንቱ እየፃፈ አለይከሰላሚ አመታት ተኖረ አለይከሰላሚ ዘመናት ታለፈ አለይከሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከሰላሚ ያኸይረል አናሚ አለይከሰላሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ሙሐመዱ አሚን ያኸይረል አናሚ የመካው ጨረቃ ያኸይረል አናሚ ዘላለም ቢነገር ያኸይረል አናሚ ገድሉ ማያበቃ ያኸይረል አናሚ መች ሊገልፃቸዋል ያኸይረል አናሚ የኔ የልጅ ልሳን ያኸይረል አናሚ ወስፋቸው አይቋጨው ያኸይረል አናሚ የጠቢቡ ድርሳን ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያስችለኝ እንደሆን ያኸይረል አናሚ ጉዞ አረማመዱን ያኸይረል አናሚ ወደ ነቢ ሐድራ ያኸይረል አናሚ ይዣለሁ መንገዱን ያኸይረል አናሚ ተራማጅ ሆኛለሁ ያኸይረል አናሚ በርሬም ተስቤ ያኸይረል አናሚ ሌላው ሁሉ ተውኩኝ ያኸይረል አናሚ አልረጋ ቢል ልቤ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ዋጋም የለኝ እኔ ያኸይረል አናሚ መደዱን ከተውኩኝ ያኸይረል አናሚ እንኳንስ ለሌላው ያኸይረል አናሚ ለራሴም አልሆንኩኝ ያኸይረል አናሚ ማን ኋላ ቀረ’ና ያኸይረል አናሚ አንቱን አንቱን ብሎ ያኸይረል አናሚ ጀነት ቅርብ አይደል ወይ ያኸይረል አናሚ አንቱን ተከትሎ ያኸይረል አናሚ ጀነት ቅርብ አይደል ወይ ያኸይረል አናሚ አንቱን ተከትሎ ያኸይረል አናሚ አንቱን ተከትሎ ያኸይረል አናሚ ጀነት ቅርብ አይደል ወይ ያኸይረል አናሚ አንቱን ተከትሎ ያኸይረል አናሚ ሸፈዓን ብሎ ያኸይረል አናሚ አንቱን ተከትሎ ያኸይረል አናሚ አንቱን ተከትሎ ያኸይረል አናሚ አንቱን ተከትሎ ያኸይረል አናሚ አንቱን አንቱን ብሎ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ ያኸይረል አናሚ