У нас вы можете посмотреть бесплатно ''በሶሻል ሚድያ ምክንያት ገቢዬ በ5 እጥፍ ጨምሯል... ወደ ማርስ መሄድ እፈልጋለሁ!’’ የቴክኖሎጂ ባለሙያው ወጣት//20-30// или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በጊዜው ጌትነት ይባላል. በቴክኖሎጂ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ መረጃዎችን በመስጠት የሚታወቅ የሶሻል ሚዲያ ባለሙያ ነው። በኤሌክትሪካል ኢንጂኔሪንግ በዲግሪ የተመረቀ ሲሆን ማስተርሱንም እየተማረ ይገኛል. ከዚህ ወጣት ጋር በቴክኖሎጂና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታ ተደርጎበታል። ''The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth." የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ። EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #20-30 Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv.