У нас вы можете посмотреть бесплатно 8 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ስኳር በሽታ#diabetes ለሰዉነታችን እንደ ሀያል ምንጭነት አስገላጊ የሆነ የደም ስኳር መጠን ከመጠን በላይ ከፍ ብሎ በምቆይበት ወቅት የምከሰት የጤና ችግር ነዉ፡፡ይህም የሚከሰትበት ዋና ምክንያት ስኳር ከደም ወደ ሴሎች ዉስጥ እንድገባ የምረዳ የinsulin እጥረት፤ሴሎች ለinsulin ባለመተዘዝ #insulin resistance ወይንም በሁለቱ ችግሮች ጥምር ምክንያት ነዉ፡፡ #ስኳር በሽታ እጅግ ዉስስብ ከመሆኑ የተነሳ ከመድኃኒት ዉጭ በርካታ ለሎች አጋዥ ነገሮችን መጠቀምን ይፈልጋል፡፡ ክብደት መቀነስ አመጋገብ ማስተካከል፤የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አዘዉትሮ መስራት፤በቂ እንቅልፍ መተኛት፤ጭንቀት እና ዉጥረት ማስወገድ፤የታዘዘዉን መድኃኒት በአግባቡ መዉሰድ ዋና የስኳር በሽታ የመቆጣጠሪያ ዜደ ናቸዉ፡፡ ከእነዚህ መንገዶች የሚወሰደዉን ምግብ እና መጠጥ በአግባቡ መምረጥ እና መጠቀም ለብዙ ታማሚዎች የየእለት ፈታኝ የሆነ ተግባር ነዉ፡፡ብዙ ጊዜ ምግብ ላይ ትኩረት የሚደረግ ብሆንም የሚወሰደዉ የመጠጥ አይነትና መጠን ከምግብ እኩል ትኩረት መስጠት ይፈልጋል፡፡