• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

🔴የዶ/ር ዐቢይ አማካሪ የሆኑት ሚኒስትር ታሪክ ሠሩ скачать в хорошем качестве

🔴የዶ/ር ዐቢይ አማካሪ የሆኑት ሚኒስትር ታሪክ ሠሩ 17 часов назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🔴የዶ/ር ዐቢይ አማካሪ የሆኑት ሚኒስትር ታሪክ ሠሩ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: 🔴የዶ/ር ዐቢይ አማካሪ የሆኑት ሚኒስትር ታሪክ ሠሩ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴የዶ/ር ዐቢይ አማካሪ የሆኑት ሚኒስትር ታሪክ ሠሩ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон 🔴የዶ/ር ዐቢይ አማካሪ የሆኑት ሚኒስትር ታሪክ ሠሩ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



🔴የዶ/ር ዐቢይ አማካሪ የሆኑት ሚኒስትር ታሪክ ሠሩ

በ18 ወራት ውስጥ ተሠርቶ ለፍጻሜ የበቃው የሔንቤቾ ደብረ ፀሐይ ብዙኃን ማርያም አዲሱ ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ተባርኮ በዛሬው ዕለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለ ሥልጣናት በተገኙበት ቅዳሴ ቤቱ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ። +++++ በወላይታ ሀገረ ስብከት በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ቤተ ክህነት በሊቀ ኄራን ተክለ ወልድ አጥፉ አስተባባሪነት የተገነባው የሔንቤቾ ደብረ ፀሐይ ብዙኃን ማርያም አዲሱ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ጸሎት በትናንትናው ዕለት (በዋዜማው) የተባረከ ሲሆን በዛሬው ዕለት የቅዳሴ ቤቱ ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል። በቅዳሴ ቤቱ ክብረ በዓሉም ላይ ሊቀ ኄራን ተክለወልድ አጥናፉ የጠቅላይ ሚንስትሩ የፋይናንስ አማካሪ ሚኒስተር፣ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ አቶ ገብረ መስቀል ጫላ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ፣ ክብርት ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ማርያም የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ፣ አቶ ዳጋቶ ኩንቤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ዋና ኃላፊ እንዲሁም የፌደራል፣ የክልል፣ የዞን እና የከተማ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የገዳማት እና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ መምህራን፣ ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ት/ቤት አገልጋይ ዘማርያን እና በርካታ ምዕመናን ተገኝተዋል። በበዓሉም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እና የሶዶ ኦቶና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፈለገ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ያሬዳዊ ዝማሬ ያቀረቡ ሲሆን በተጋባዥ መምህራን ዕለቱን እና በዓሉን የተመለከተ ትምህርት ወንጌል በሰፊው ተሰጥቷል። በመጨረሻም ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ክቡር ዲያቆን ተክለወልድ አጥናፉ የአባታቸውን ሊቀ መዘምራን አጥናፉን አደራ ተቀብለው ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመመካከር ርስታቸውን ከመስጠት ጀምሮ 18 ወራትን ብቻ የፈጀ የዚህ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ግንባታ ሥራ ላይ ቁልፍ ሚና በመጫወታቸው ከዛሬ ከየካቲት 01/2018 ዓ/ም ጀምሮ "ሊቀ ኄራን" ተክለወልድ አጥናፉ ተብለው እንዲጠሩ ሰይመዋል። በዚህ ሕንጻ ቤተ ክርስስቲያን የግንባታ ሥራ የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ያበረከቱትን ሁሉ አመስግነው ትምህርት፣ ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ ሰጥተው የበዓሉ ፍጻሜ ሆኗል። ምንጭ: እጨጌ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ++++++++++++++++++++++++

Comments
  • ከጎዳና ተነስተው ሰው ማዳን ጀመሩ | እምነት እና ሁለተኛ እድል #comedianeshetu #habesha #ethiopia #dinklijoch #addition 17 часов назад
    ከጎዳና ተነስተው ሰው ማዳን ጀመሩ | እምነት እና ሁለተኛ እድል #comedianeshetu #habesha #ethiopia #dinklijoch #addition
    Опубликовано: 17 часов назад
  • ከካናዳ ለጉብኝት መጥቼ የጀመርኩት ፍቅር! ቀለበት ባሰረልኝ የፊልም ባለሞያ ‘ጉድ ተሰራሁ’ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 1 день назад
    ከካናዳ ለጉብኝት መጥቼ የጀመርኩት ፍቅር! ቀለበት ባሰረልኝ የፊልም ባለሞያ ‘ጉድ ተሰራሁ’ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    Опубликовано: 1 день назад
  • Участники заседания Исполнительного совета Африканского союза делятся своими наблюдениями об Эфио... 20 часов назад
    Участники заседания Исполнительного совета Африканского союза делятся своими наблюдениями об Эфио...
    Опубликовано: 20 часов назад
  • Matins (Morning Prayer) - የጠዋት ጸሎት (ኪዳን) @ EOTC - St. Mary Cathedral, Toronto - February 12, 2026
    Matins (Morning Prayer) - የጠዋት ጸሎት (ኪዳን) @ EOTC - St. Mary Cathedral, Toronto - February 12, 2026
    Опубликовано:
  • እንዲህ አልጠበኩም ነበር!ከበረሃው ተአምር እስከ ዘመናዊው ስልጣኔ 🇧🇭 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu 1 день назад
    እንዲህ አልጠበኩም ነበር!ከበረሃው ተአምር እስከ ዘመናዊው ስልጣኔ 🇧🇭 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    Опубликовано: 1 день назад
  • በልጅ ስርቆት የታሰሩት መምህር መጨረሻ! በጉጉት የተጠበቀው የፍርድ ቤት ውሳኔ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha 2 дня назад
    በልጅ ስርቆት የታሰሩት መምህር መጨረሻ! በጉጉት የተጠበቀው የፍርድ ቤት ውሳኔ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ለአርሴናል አስደንጋጭ የሆነ ሌላ ሰበር የጉዳት ዜና ተሰምቷል! 1 час назад
    ለአርሴናል አስደንጋጭ የሆነ ሌላ ሰበር የጉዳት ዜና ተሰምቷል!
    Опубликовано: 1 час назад
  • Запрещенная страна! Кому выгодна Северная Корея и как она выживает? 22 часа назад
    Запрещенная страна! Кому выгодна Северная Корея и как она выживает?
    Опубликовано: 22 часа назад
  • ሐሙስ ልዩ የጾም ጸሎት መርሐ ግብር ||THURSDAY  FEB || 12/ /2026 kale Awadi TVቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
    ሐሙስ ልዩ የጾም ጸሎት መርሐ ግብር ||THURSDAY FEB || 12/ /2026 kale Awadi TVቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
    Опубликовано:
  • እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27 7 дней назад
    እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27
    Опубликовано: 7 дней назад
  • Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት  ጉባኤ /5ቱ 2 часа назад
    Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት ጉባኤ /5ቱ
    Опубликовано: 2 часа назад
  • MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II  ኢያቄም ወለዳ 1 день назад
    MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II ኢያቄም ወለዳ
    Опубликовано: 1 день назад
  • ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ|“ዮቶርንም ኢየሱስንም አግንቻቸዋለው!”|አብርሃም ኒውኤጅ ነበር! 4 дня назад
    ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ|“ዮቶርንም ኢየሱስንም አግንቻቸዋለው!”|አብርሃም ኒውኤጅ ነበር!
    Опубликовано: 4 дня назад
  • በመጨረሻም ተሳካልን  እዮብ እና ረዱ እንባ በእንባ ሆኑ 5 дней назад
    በመጨረሻም ተሳካልን እዮብ እና ረዱ እንባ በእንባ ሆኑ
    Опубликовано: 5 дней назад
  • ПАИСИЙ СВЯТОГОРЕЦ ПРЕДУПРЕЖДАЛ! ПЕРЕД ПОСТОМ СДЕЛАЙ ЭТО! ИНАЧЕ БУДЕТ ПОЗДНО! ОБЯЗАТЕЛЬНО ПОСМОТРИ! 1 день назад
    ПАИСИЙ СВЯТОГОРЕЦ ПРЕДУПРЕЖДАЛ! ПЕРЕД ПОСТОМ СДЕЛАЙ ЭТО! ИНАЧЕ БУДЕТ ПОЗДНО! ОБЯЗАТЕЛЬНО ПОСМОТРИ!
    Опубликовано: 1 день назад
  • MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II የነነዌ ሰዎች ጾም 1 день назад
    MK TV II ቅዱስ ቂርቆስ II የነነዌ ሰዎች ጾም
    Опубликовано: 1 день назад
  • የተሰደድኩት በድንገት ነው! | ጋዜጠኛ መሳይ ወንድሜነህ #marakiweg  #lifestyle 1 день назад
    የተሰደድኩት በድንገት ነው! | ጋዜጠኛ መሳይ ወንድሜነህ #marakiweg #lifestyle
    Опубликовано: 1 день назад
  • ማንንም እንዳታምኑ || አፍ የሚያስከድን ስብከት📌ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ 6 дней назад
    ማንንም እንዳታምኑ || አፍ የሚያስከድን ስብከት📌ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
    Опубликовано: 6 дней назад
  • 🛑 ፆሙን ከመጀመራችሁ በፊት ይህን አድምጡ!! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026 2 дня назад
    🛑 ፆሙን ከመጀመራችሁ በፊት ይህን አድምጡ!! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
    Опубликовано: 2 дня назад
  • በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael 3 месяца назад
    በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
    Опубликовано: 3 месяца назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5