У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 '' አምላካችን ናና '' ልዩ የቡሄ ዝማሬ ከወሬዛ ሚድያ እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ ''Amelakachen nana '' 🔴 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
*ዘማርያን ኢዮብ ሽፈራው ዳግማዊ አበባየሁ *አጃቢ ተዋንያን ኪሩቤል ምንዳ ክንድዬ ይታይ ናትናኤል ሙሉጌታ ዲ/ን ሳለ ጌታ መሳሪያ ተጫዋች ሚሊዮን ሲሣይ ( መሰንቆ &ዋሽንት ) በረከት ተመስገን ( ክራር ) *ድምፅ ቀረፃና ቅንብር ኮነንያስ ስቱድዮ *ምስል ቀረፃና ቅንብር እንቁ ስላሴ ወሬዛ ሚድያ 2017 ዓ.ም ©️ ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን:- እንኳን ደህና መጡ! ይህ ወሬዛ ሚድያ ነው። ወሬዛ ማለት ኃያል ፣ ጠንካራ ፣ ጎልማሳ ማለት ነው። በአሁኑ ወቅት አለምን በከፍተኛ ደረጃ እያንቀሳቀሰ ባለው የሶሻል ሚድያ ዘርፍ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን በሃይማኖታችን እንድንበረታ እና እንድንጠነክር ወሬዛ ሚድያ ልዩ ልዩ በሳል መርሀ ግብሮችን ይዞልን መጥቷል። ስለሆነም subscribe , share, comment በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን! ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን! ወሬዛ ሚድያ ንቁ በሀይማኖት ቁሙ ጎልምሱ ጠንክሩ