У нас вы можете посмотреть бесплатно #ማርያም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ነገረ_ማርያም የነገረ ማርያም ትምህርት ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፅንሰቷ ጀምሮ እስከ ዕርገቷ ያለውን የሕይወት ታሪኳንና፣ስለ አምላክ እናትነቷ (እግዚአብሔር ወልድ ተወለደ፣ሰው ሆነ ስንል እንዴት ሰዉ ሆነ የሚለዉን ጥያቄ ለመመለስ) ፣ ስለ ዘላለማዊ ድንግልናዋ፣ በነገረ ሥጋዌ (በነገረ ድኅነት ትምህርት) ዉስጥ ስላላት ድርሻ ፣ ስለ ንጽሕናዋ ፣ቅድስናዋ፣ስለተሰጣት ክብር ጨምሮ የሚያጠና የሚያካትት የሃይማኖት ትምህርት ክፍል ሲሆን፡፡ ነገረ ማርያም የኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የነገረ ድኅነት አስተምህሮም አካል መሆኑን እናያለን እዳስሳለን፡፡ በዚህ ክፍል 1 ዝግጅታችንም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አራት ነጥቦችን በማንሳት እናያለን፡፡ 1. የነገረ ማርያም ትርጉምና ምንነት 2. ነገረ ማርያምን መማር ማወቅ ለምን አስፈለገ? 3. የድንግል ማርያም ስሞች ትርጓሜ በቤተ ክርስቲያናችን 4. የነገረ ማርያም ትምህርት ምንጮች