У нас вы можете посмотреть бесплатно ድል አድራጊው ክርስቲያን🏆| የሐዋሪያው የጳውሎስ መልዕክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
✨"በጌታና በኃይሉ ችሎታ የበረታችሁ ሁኑ!"✨ በዚህ ቪዲዮ የኤፌሶን መልእክት የመጨረሻውን ምዕራፍ (ምዕራፍ 6) እናቀርባለን። ይህ ክፍል አማኞች በምድራዊ ሕይወታቸው ስላላቸው መንፈሳዊ ውጊያና ጠላትን ድል አድርገው ለመቆም ስለሚያስፈልጋቸው ትጥቅ በዝርዝር ያስተምራል። ♦️ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 1 - ልጆችና ወላጆች፦ በጌታ የመታዘዝ በረከትና የወላጆች ኃላፊነት። 2 - አገልጋዮችና ጌቶች፦ በቅን ልብና ለጌታ እንደሚደረግ ስለማገልገል። 3 - መንፈሳዊ ውጊያ፦ ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከክፉ መናፍስት ጋር መሆኑ። 4 - የእግዚአብሔር የጦር ዕቃ፦ የእውነት መታጠቂያ፣ የጽድቅ ጥሩር፣ የምስራች ዝግጅት፣ የእምነት ጋሻ፣ የደኅንነት ራስ ቁር እና የመንፈስ ሰይፍ። 💡"የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ።" (ኤፌሶን 6:11) ✨በዚህ ቪዲዮ መንፈሳዊ በረከት እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ 👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like በማድረግና ለሌሎችም Share በማድረግ አጋሩ። 💬 አስተያየት ካላችሁ ከታች ባለው የመጻፊያ ቦታ ላይ አሳውቁን። #መጽሐፍቅዱስ #ስብከት #መንፈሳዊ_ምክር #AmharicBible #Ethiopia #Orthodox #Protestant #Gospel #ቃልበkal #ቃልበቃል @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirma @halwotemmanuelchurch @ProphetTilahun1