У нас вы можете посмотреть бесплатно 🛑 አትቸኩሉ || የያዕቆብና ዔሳው ታሪክ ዛሬ ለኛ የሚሰጠን እጅግ ተግባራዊ ምክር aba или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
✶ አጭር ታሪክ (ከዘፍጥረት 25-27) ዔሳውና ያዕቆብ መንታ ወንድማማች ነበሩ። ዔሳው በኩር ነበር፣ አንድ ቀን ተራቦ ቤት በመጣ ጊዜ ያዕቆብ አንድ ሳህን ቀይ ምግብ ሰጥቶት “የበኩርነት መብትህን ሸጥልኝ” አለው። ዔሳውም ቸኩሎ ሸጠው። በኋላ አባታቸው ይስሐቅ ሲያረጅና ዓይኑ ሲያጠፋ፣ ዔሳውን ጠርቶ “አድኖልኝ በረከት እሰጥሃለሁ” አለ። እናታቸው ያዕቆብን በበግ ቆዳ አልብሳ፣ ምግብ አዘጋጅታ ወደ አባቱ ላከችው። ይስሐቅ ተታሎ በረከቱን ለያዕቆብ ሰጠ። ዔሳው ተከዳ፣ እንባው ፈሰሰ… ግን በረከቱ አልተመለሰም። ይህ ታሪክ የሚያስተምረን፡ በቸኮልና በቁጣ የምንሸጠው ነገር ለዘላለም ሊያስከፍለን ይችላል። ✝️ Ethiopian Orthodox Tewahedo | EOTC | Amharic Bible Teaching USA, Canada, Europe, Australia, Middle East, Israel & Worldwide Orthodox Christians #JacobAndEsau #EOTC #OrthodoxSermons #EthiopianOrthodox #Tewahedo #BibleStory #AmharicTeaching #OrthodoxFaith #ChristianTikTok #FYP #Viral #ForYouPage #USAOrthodox #EthiopianChristians #WorldwideOrthodox