У нас вы можете посмотреть бесплатно "ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆኜ 19 አመታት በስደት መከራ ሰራኝ | ...ስገላበጥ ገላ ስጋዬ ይላጥ ነበር.. ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ለሀገሬ እበቃለሁ ብዬ ላስብ በህይወትም እኖራለሁ አላልኩም" ተወዳጁ ድምፃዊ አለምአየሁ ሂርጶ • "ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆኜ 19 አመታት በስደት ... የዛሬ 19 አመት ከጎሳዬ ተስፋዬ ጋር ለሙዚቃ ስራ በወጡበት በጣም ታሞ ኖርዌ ለህክምና እንደገባ ህመሙ ተባብሶበት … ተስፋ ቆርጦ እንደ ነበረ ይናገራል አምስት አልበሞችን መስራት የቻለው የ90ዎቹ ተወዳጅ ድምፃዊ አለምአየሁ ሂርጶ • አለማየሁ ሂርጶ "ሆድዬ" ኖሬዋለሁ የሚለውን ዘፈኑን ወጣቱ... ባይተዋር ሆኛለሁ ሆደ ባሻ …ከጭንቅ የሚያወጣኝ ያጣው መሸሻ … እንባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ ብዬ የዘፈንኩት ለሰው መስሎኝ ነበር ግን እራሴው ኖርኩት ይላል ሆድዬ በረሀ ተንከራተሸል ይበቃሻል … ስንት አሳር መከራ አይተሻል ይበቃሻል ብዬ ነበር ፈጣሪ አዲስ ህይወት ሰጥቶኝ አለሁ በልጅነቴ የወለድኳቸው ሁለቱን ልጆቼን አብዝቶ አምስት ሆነው ጠበቁኝ ተመስገን #alemayehuhirpo #ethiopiansinger #habesha #Ethiopia #seifushow #seifuonebs #seifufantahun #ebs #seyfunewshow #EthiopianArtist #ሰይፉፋንታሁንሾው #ሰይፉበኢቢኤስ #እሁድንበኢቢኤስ #እሁድንበኢቢኤስnew #ebssundayshowtoday #እሁድንበኢቢኤስnewthisweek #ehudenbeebsyesterday አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow