У нас вы можете посмотреть бесплатно ዐይንን ከፍቶ መተኛት | የሚያመጣቸው ከባባድ ጉዳቶች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#medical #health #dralem #eyes #care #doctor በእንቅልፍዎ ወቅት ዐይንዎ በትንሹ ይከፈታል? ይህ የተለመደ ነው ወይስ የጤና ችግርን ያሳያል? በዚህ ቪዲዮ ላይ ዐይንን ከፍቶ ስለመተኛት (Nocturnal Lagophthalmos) መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና ሊያስከትል የሚችላቸውን የጤና ችግሮች በዝርዝር ይብራራሉ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡- #ዐይንን ከፍቶ መተኛት ምን ማለት እንደሆነ #ለምን ሰዎች ዐይንቸውን ከፍተው እንደሚተኙ #የዚህ ሁኔታ ምልክቶች እና በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ #ዐይንን ከፍቶ መተኛት ለዓይኖች ጤና ምን አደጋዎች ሊያስከትል እንደሚችል (የዓይን ድርቀት፣ ኢንፌክሽን፣ የዓይን ጉዳት) #ዐይንን ከፍቶ ለመተኛት ሊሆኑ የሚችሉ የጤና ምክንያቶች (የፊት ነርቭ ሽባ፣ የዐይን ሽፋሽፍት ድክመት፣ የኮማ ሁኔታ፣ የፊት ላይ ጉዳት) #ይህንን ችግር ለመፍታት የሚረዱ የሕክምና አማራጮች እና የቤት ውስጥ መፍትሄዎች ስለ ዐይንዎ ጤና የበለጠ ይወቁ እና ዐይንዎን ከፍተው የሚተኙ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብዎ ይወቁ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘ ስለሆነ እስከ መጨረሻው ድረስ ይመልከቱት!" ቪዲዩው ደስ ካሰኘዎት እና ጠቃሚ ከሆነ፣ Like ያድርጉ፣ Comment ይፃፉ እና ለሌሎችም ያጋሩ::