• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ скачать в хорошем качестве

ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ

ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ ከርከዴ ሻይ (Hibiscus tea) የእፅዋት ሻይ ሲሆን የደረቀ የከርከዴ አበባን በፈላ ውሃ ውስጥ በማፍላት የሚገኝ ነዉ፡፡ #ከርከዴ አበባ #ከርከዴ ሻይ ጥቅም #kerkade የከርከዴ ሻይ ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ቀዝቃዛውን ወይም ትኩሱን ሊጠጣ የሚችል ሻይ ነው ከርከዴ ሻይ ካፌይን የሌለውና እጅግ በጣም ትንሽ ካሎሪን የያዘ ነገር ግን ብዙ ካልሲየም፣ ብረት ፣ማግኒዝየም፣ ፎስፎረስ፣ ፖታሲየም፣ ሶዲየም፣ ኒያሲን፣ ፎሊክ አሲድና ዚንክ አለው     / @lavender1626    ይህ ሻይ አንቶካያኒንን የምናገኝበት ጥሩ መገኛ ነው ይሄም የደም ግፊትን ዝቅ ለማድረግ ጉንፋንን፣የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽንና የልብ በሽታን ለመከላከል ያግዛል  ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከርከዴ ሻይ በርካታ የጤና ጥቅሞች ያለዉ ሲሆን በዝርዝር ስናየው ፀጉርን በከርከዴ ሻይ መታጠብ የፀጉር መነቃቀልን ለማስቆም፣ ለስላሳና ያማረ እንዲሆን፣ ቶሎ እንዳይሸብት፣ ፀጉር እንዲበዛ፣ ፎረፎርን ለማስታገስ፣ እንዳይደርቅ እንዳይሰባበርና መንታ እንዳያወጣ ይረዳል  ከርከዴ ሻይ ከፍተኛ የሆነ ፀረ ኦክሲዳንት መጠን አለዉ፡ ፀረኦክሲዳንቶች በሴሎቻችን ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ነፃ ራዲካልስ የሚባሉትን ውህዶች ለመዋጋት የሚረዱ ሞለኪውሎች ናቸው፡፡ ነፃ ራዲካሎች በሚያደርሱት የሴሎች ጉዳት የተነሳ እንደ ካንሰር፣ የልብ ህመምና የስኳር በሽታ እንዲከሰቱ አስተዋፅኦ ያደርጋል አንቲኦክሲዳንቶች ነፃ ራዲካሎችን በመዋጋት የተጎዱ ሴሎች እንዲጠገኑ ያግዛሉ ስር የሰደደ በሽታንም ይከላከላሉ 3.  ከርከዴ ሻይ የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል፡- ከርከዴ ሻይ በተፈጥሮው የማሸናት ባህሪ አለው በዚህም ጨው ከሰውነት በሽንት አማካኝነት እንዲወገድ በማድረግ የደም ግፊት መጠንን ይቆጣጠራል  በብዙ ጥናቶች እንደታየው ከርከዴ ሻይ ሁለቱንም ማለትም የላይኛዉንና የታችኛዉን (ሲስቶሊክና ዳያስቶሊክ) የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ስለዚህ ዝቅተኛ የደም ግፊት ያላቸው ሰዎች የከርከዴ ሻይን በብዛት መውሰድ የለባቸውም    እንዲሁም ከርከዴ ሻይ የደም ግፊት መድሃኒትን አይተካም  4. የስኳር መጠንን ይቆጣጣራል  ከርከዴ ሻይ አይነት 2 የስኳር ህመም ላለባቸው የስኳር መጠናቸውን ያስተካክለዋል ነገር ግን የስኳር መድሃኒት የሚወስዱ እንዲጠቀሙት አይበረታታም ምክንያቱም በእነዚህ ሁኔታዎች የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ነው   5.የደም የስብ መጠንን ይቀንሳል፡- አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከርከዴ ሻይ ለልብ ህመም ጠንቅ ከሆኑት ዉስጥ አንዱ የሆነዉን የስብ መጠንንና መጥፎውን ኮሌስትሮል ለመቀነስ ይረዳል፡፡ 6.ከርከዴ የጉበት ጤንነትን ለመጠበቅ ይረዳል፡- ሃሞት እንዲመረት የሚያስፈልገውን ፕሮቲን ከማመንጨት ስብን እስከማቃጠል ጉበት በሰውነት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ስራ ያከናውናል  ከርከዴ በውስጡ በሚገኘዉ ፀረኦክሲዳንት ንጥረነገር የጉበትን መርዛማ ነገሮችን ለማፅዳት የሚረዳዉን እንዛይሞች የመስራት አቅም ለማጎልበት በመርዳት እንዲሁም የጉበትን ስብና ጉዳት ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ከርከዴ ሻይ ጉበት ጤናማ እንዲሆንና ስራውን በአግባቡ እንዲሰራ በስብ እንዳይሸፈንና ሊከሰት ከሚችል ከባድ የጉበት ጉዳት ይከላከልለታል  7.የሰዉነት ክብደትን ለመቀነስና ተጨማሪ ክብደት እንዳንጨምር ይረዳል፡- በርካታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከርከዴ ሻይ በውስጡ ፀረ ውፍረት ባህሪ ስላለው ክብደትን ለመቀነስና ቅጥ ያጣ  ውፍረትን ለመከላከል እንዲሁም፡ቦርጭን ለማጥፋት ያግዛል 8.ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል፡- ከርከዴ ፖሊፌኖል በከፍተኛ መጠን ያለዉ መሆኑ በከፍተኛ ሁኔታ ካንሰርን የመከላከል ችሎታ ስለሚያላብሰው  ፕሮስቴት የአፍና የጨጓራ ካንሰሮችን እንዳይከሰቱና እንዳይሰራጩ ያደርጋል 9.የባክቴሪያ ኢንፌክሽንን ለመዋግት ይረዳል፡- ባክቴሪያዎች የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን ያስከትላሉ ከርከዴ ሻይ ባለው ፀረባክቴርያ ፀረ ኦክሲዳንትና ፀረ ካንሰር ባህሪው የተወሰኑ በባክቴርያ ምክንያት የሚከሰቱ የኢንፌክሽን አይነቶችን ይከላከላል  10. ኢንፍላሜሽንን ለመከላከል ኢንፍላሜሽን ለብዙ በሽታዎች መከሰት ምክንያት ነው ለምሳሌ ካንሰር፣አስም፣አልዛይመርስ፣የልብ ችግርና ሩማቶይድ አርተራይተስ በመባል የሚታወቀው የመገጣጠሚያ ህመም  ከርከዴ ሻይ ፀረኢንፍላሜሽን ስለሆነ ከእንደነዚህ አይነት በኢንፍላሜሽን ምክንያት ከሚከሰቱ ከባድ ህመሞች ይከላከላል 11. ከርከዴ ሻይ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሳደግ  የከርከዴ ሻይ ብዙ የብረት ማዕድን ስለያዘ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሳደግና ሰውነት ቀይ የደም ሴሎችን ይዞ እንዲቆይ ይረዳል የቫይታሚን ሲ ይዘቱ ደግሞ ብረት በአግባቡ ተመጥጦ ጥቅም ላይ እንዲውል ይረዳል እንዲሁም በቀላሉ ለኢንፌክሽኖች እንዳንጋለጥይረዳናል 12. ለኩላሊት ከርከዴ ሻይ የኩላሊት ጠጠር እንዳይፈጠር ይረዳል እንዲሁም የማሸናት ፀባይ ስላለው ኩላሊት ከመርዛማ ነገሮች የፀዳ እንዲሆን ይረዳዋል 13. ለልብ ጤናማነት  ከርከዴ ሻይን አዘውትሮ በትንሽ መጠን መጠጣት ለልብ ጤንነት ይረዳል  በተጨማሪም የደም ግፊትና የስኩዋር መጠንን መቆጣጠር ለስትሮክ እንዳንጋለጥ እንዲሁም ለልባችንም ጤና ይጠቅማል  የጎንዮሽ ጉዳቶች /ጥንቃቄ አልፎ አልሮ የከርከዴን ሻይ መጠጣት ችግር የሌለው ቢሆንም አዘውትሮ የዚህን ሻይ መጠጣት  ከርከዴ ሻይ የኤስትሮጂን መጠን ላይ ተፅእኖ ስለሚያደርግ እርጉዝና የሚያጠቡ ሴቶችና  የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች የሚወስዱ ሴቶች፣ ማርገዝ የሚፈልጉ ሴቶች የደም ግፊትና የስኳር መድሃኒት የሚወስዱ ሰዎች   የወባ መድሃኒት የሆነውን ክሎሮኩዊን chloroquine የሚወስድ ሰውም በቅርብ ቀዶ ህክምና የሚያደርጉ ወይም ያደረጉና በማገገም ላይ ያሉ ሰዎችም የከርከዴ ሻይን አብረው መውሰድ አይችሉም ከርከዴ ሻይ በጣም በበዛ መጠን (በቀን ከ2 ብርጭቆ በላይ) ከተወሰደ የጨጓራ ህመም፣ጋዝ፣የሆድ ድርቀት፣ማቅለሽለሽ፣ማዞር፣ድካም፣በሚሸኑበት ጊዜ ህመም መሰማት፣ ራስ ምታትና ከባድ የጉበት ጉዳትን ያስከትላል ሁሌም የከርከዴን ሻይ ከመጠጣታችሁ በፊት ሃኪማችሁን ማማከራችሁን አትርሱ ምክንያቱም ከምትወስዱት መድሃኒት ጋር ሊጋጭባችሁ ይችላል kerkade ከርከዴ

Comments
  • የተፈናቃዮች ሰቆቃ || የአሜሪካ ማስጠንቀቂያ || በብሔራዊ ጥቅማችን ላይ ስጋት ደቅኗል || አብይ ወደ ኤምራቲ? ለምን?
    የተፈናቃዮች ሰቆቃ || የአሜሪካ ማስጠንቀቂያ || በብሔራዊ ጥቅማችን ላይ ስጋት ደቅኗል || አብይ ወደ ኤምራቲ? ለምን?
    Опубликовано:
  • 🔴 ህዝቡ በዋይታ ተቀበላቸው! የመምህር ዘላለም አስከሬን አቀባበል በአዲስአበባ! ዘማርያን አልቻሉም!/gora studio 5 ч назад
    🔴 ህዝቡ በዋይታ ተቀበላቸው! የመምህር ዘላለም አስከሬን አቀባበል በአዲስአበባ! ዘማርያን አልቻሉም!/gora studio
    Опубликовано: 5 ч назад
  • ስንብት ክፍል 33 | Senebet Episode 33 4 ч назад
    ስንብት ክፍል 33 | Senebet Episode 33
    Опубликовано: 4 ч назад
  • እጅግ ጣፋጭ የሆነ እርጥብ አሰራር | EP -12- How we do business in Addis Ababa, Ethiopia - 2025 10 мес. назад
    እጅግ ጣፋጭ የሆነ እርጥብ አሰራር | EP -12- How we do business in Addis Ababa, Ethiopia - 2025
    Опубликовано: 10 мес. назад
  • Never Put Cilantro Straight in the Fridge! I Store It Another Way and It Lasts for Weeks 4 ч назад
    Never Put Cilantro Straight in the Fridge! I Store It Another Way and It Lasts for Weeks
    Опубликовано: 4 ч назад
  • mr zelealem የመምህር ዘላለም ወንድሙ ቀብር ከቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መጋቢት 3 2018 Трансляция закончилась 3 ч назад
    mr zelealem የመምህር ዘላለም ወንድሙ ቀብር ከቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መጋቢት 3 2018
    Опубликовано: Трансляция закончилась 3 ч назад
  • ብዙ ጥቅም ያለው የከርከዴ ሻይ አሰራር / Ethiopian Food Very Beneficial Hibiscus Tea Recipe 1 г. назад
    ብዙ ጥቅም ያለው የከርከዴ ሻይ አሰራር / Ethiopian Food Very Beneficial Hibiscus Tea Recipe
    Опубликовано: 1 г. назад
  • ለብዙ ነገር የሚጠቅመው ከርከዴ ለፀጉር እድገት, ለሚሰባበር, ለቆዳ ጤና,ለወዙ,ለፀጉር ጥንካሬም ይጠቅማል// best hibiscus hair growth oil 1 г. назад
    ለብዙ ነገር የሚጠቅመው ከርከዴ ለፀጉር እድገት, ለሚሰባበር, ለቆዳ ጤና,ለወዙ,ለፀጉር ጥንካሬም ይጠቅማል// best hibiscus hair growth oil
    Опубликовано: 1 г. назад
  • የከርከዴ ሻይ ለማመን የሚከብድ ጥቅሞቹና ጉዳቱከርከዴን በፍጹም መጠጣት የሌለባቸው | 14 benefits hibiscus tea 9 мес. назад
    የከርከዴ ሻይ ለማመን የሚከብድ ጥቅሞቹና ጉዳቱከርከዴን በፍጹም መጠጣት የሌለባቸው | 14 benefits hibiscus tea
    Опубликовано: 9 мес. назад
  • Panika w Rosji. Bunt! WYŁĄCZYLI INTERNET w Moskwie i Petersburgu. FSB KONTROLUJE sieć. 5 mld strat 2 ч назад
    Panika w Rosji. Bunt! WYŁĄCZYLI INTERNET w Moskwie i Petersburgu. FSB KONTROLUJE sieć. 5 mld strat
    Опубликовано: 2 ч назад
  • Tak mieszka Polka w Seulu - mikromieszkanie w stolicy Korei Południowej 1 дн. назад
    Tak mieszka Polka w Seulu - mikromieszkanie w stolicy Korei Południowej
    Опубликовано: 1 дн. назад
  • ለጤና ጠቃሚ የሆነው የከርከዴ ሻይ✨ ለደም ግፊት✨ለስኳር ✨ለኮሌስትሮል እንዲሁም ለብዙ በሽታ ፍቱን  ሻይ#hibiscus #ethiopianfood #healthy 9 мес. назад
    ለጤና ጠቃሚ የሆነው የከርከዴ ሻይ✨ ለደም ግፊት✨ለስኳር ✨ለኮሌስትሮል እንዲሁም ለብዙ በሽታ ፍቱን ሻይ#hibiscus #ethiopianfood #healthy
    Опубликовано: 9 мес. назад
  • 1 дн. назад
    "Mogą ominąć weto prezydenta, złamią konstytucję". Bosak o dyskusji ws. SAFE
    Опубликовано: 1 дн. назад
  • MAJA IDZIE DO PRZEDSZKOLA! 3 ч назад
    MAJA IDZIE DO PRZEDSZKOLA!
    Опубликовано: 3 ч назад
  • IRAN MINUJE ORMUZ, USA ROZWAŻA INWAZJĘ LĄDOWĄ NA IRAN, NAWROCKI ZAGONIŁ TUSKA DO NAROŻNIKA Z SAFE 0% 1 ч назад
    IRAN MINUJE ORMUZ, USA ROZWAŻA INWAZJĘ LĄDOWĄ NA IRAN, NAWROCKI ZAGONIŁ TUSKA DO NAROŻNIKA Z SAFE 0%
    Опубликовано: 1 ч назад
  • 🔴Live ጉዞ ወደ መስቀል አደባባይ//መምህር ዘላለም ወንድሙ//ወልደ ሰማዕት/ Трансляция закончилась 4 ч назад
    🔴Live ጉዞ ወደ መስቀል አደባባይ//መምህር ዘላለም ወንድሙ//ወልደ ሰማዕት/
    Опубликовано: Трансляция закончилась 4 ч назад
  • ጥቅል ጎመን አሰራር | How to Make Tikel Gomen | በፍጥነት እና በቀላል የሚሰራ ኢትዮጵያዊ ምግብ 7 мес. назад
    ጥቅል ጎመን አሰራር | How to Make Tikel Gomen | በፍጥነት እና በቀላል የሚሰራ ኢትዮጵያዊ ምግብ
    Опубликовано: 7 мес. назад
  • ለጭንቀት እና ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ሚጠቅም ሻይ👌👌 3 мес. назад
    ለጭንቀት እና ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ሚጠቅም ሻይ👌👌
    Опубликовано: 3 мес. назад
  • ለየት ያለ እርጥብ ሳንድዊች አሰራር 6 мес. назад
    ለየት ያለ እርጥብ ሳንድዊች አሰራር
    Опубликовано: 6 мес. назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5