• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

🔴👉ኤረር ተራራ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ አዳም ከገነት ወደ ምድር ያመጣቸው ምስጢሮች скачать в хорошем качестве

🔴👉ኤረር ተራራ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ አዳም ከገነት ወደ ምድር ያመጣቸው ምስጢሮች 4 years ago

video

sharing

camera phone

video phone

free

upload

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🔴👉ኤረር ተራራ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ አዳም ከገነት ወደ ምድር ያመጣቸው ምስጢሮች
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: 🔴👉ኤረር ተራራ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ አዳም ከገነት ወደ ምድር ያመጣቸው ምስጢሮች в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴👉ኤረር ተራራ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ አዳም ከገነት ወደ ምድር ያመጣቸው ምስጢሮች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон 🔴👉ኤረር ተራራ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ አዳም ከገነት ወደ ምድር ያመጣቸው ምስጢሮች в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



🔴👉ኤረር ተራራ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ አዳም ከገነት ወደ ምድር ያመጣቸው ምስጢሮች

#ኤረርተራራ #gizetube #ethiopian #ortodox የኢትዮጵያን ትንሳኤ እየጠበቁ ያሉ ኤረር ተራራ የሰወራቸው አዳም ከገነት ያመጣቸው ስድስቱ የክብር ዕቃዎች በዚህ በኢትዮጵያ ስለ መኖራቸው ምን ያህሎቻችን እናውቅ ይሆን? የኢትዮጵያ ትንሣኤ አብሣሪ ንጉሥ ቴዎድሮሥ መነሻ ሥፍራ! በአለማችን ላይ ድብቅና ሚሥጥራዊ ተብሎ ከሚነሡ ታላላቅ ሥፍራዎች አንዱ በቀዳሚነት ደረጃ ይዞ የሚገኘው የኢትዮጺያው ኤረር ተራራ ነው።ኤረር ብዞዎች የሚያውቁት የረር በሚለው ነው.... ይህ ተራራ ደግሞ የሚገኘው ከአዲስ አበባ በምስራቅ አቅጣጫ ላይ ነው፡፡ ፨እንደ መጽሐፈ ነገደ አዳም አገላለጽ በታላቁና በመጨረሻው ክብር ደረጃ ላይ ለምትገኘው ጥበብ ማዕከላዊ ስፍራ የሆነው ኤረር ነው ይለናል፡፡ ይህንን በኋላ ላይ በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የተጻፈው ድርሳነ ኡራኤል ኤረር ተራራን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ቦታ ነው ይለዋል፡፡ መጽሐፈ ነገደ አዳም የኤረር ተራራ ስፋት ወይም ይህ ስፍራ የሚያካልላቸው ስፍራዎች በሰሜን እስከ እንጦጦ ተራራ፣ በምዕራብ እስከ ፉሪ ተራራ፣ በደቡብ እስከ ዝቋላ ተራራና በምስራቅ እስከ ቱሉ ፈራ ተራራ ድርስ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ ፨ኤረር ማለት ከሰባቱ የሰማያተ ሰማያት ሥፍራዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የቅዱሳን መላእክት ከተማ ስም ነው ፡፡ ይህም ተራራ የታላቋ ጥበብ መንፈስ ምንጭ ሥፍራ በመሆኑ በቅዱሳን መላእክቱ ከተማ ስም ኤረር ተብሎ ይጠራል፡፡ ውድ የግዜ ቲዩብ ቤተሰቦች በኤረር መላእክት ይዘንባሉ፣ የኢትዮጵያ ብዙ ቅዱሳን አባቶችም በዓታቸው አድርገውታል ይህንን ምስጢራዊ ኤረር ተራራ... ይህ አስደናቂ ተራራ የያዛቸው ምስጢሮች፣ ያቀፋቸው እውነቶች አይጠገቤ ናቸው፡፡ ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን በዛሬው መርሀግብራችን የረር ያቀፋቸውን አባታችን ቅዱስ አዳም ከገነት ይዟቸው የመጣቸውን 6ቱን የክብር እቃዎች እንመለከታለን.... ሰናይ ቆይታ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...ግዜ ቲዩብ!

Comments

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5