У нас вы можете посмотреть бесплатно New Gospel song| Singer Shumi Elias| ዘማሪ ሹሚ ኤልያስ| Apostolic Church song| Christian songs или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሀዋሳ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የ7ኛ ካምፕ አጥቢያ ዘማሪ ግጥም|Lyrics እግዚአብሔር እኔን ወድዶኛል የዘላለም ሕይወት ሰጥቶኛል ኃያላን ጠቢባን ሞልተው መውደዱ በእኔ ላይ በልጦ ሳይኖረኝ ምንም ባዶ እንዲሁ መረጠኝ ወድዶ ሕይወቴ ዳነና ፀንቶ ያኑራት አሁንም ገዝቶ ያዳነኝ/2x/ ኢየሱስ ነው ሳልገባው የወደደኝ አይደለም ስላለኝ ብርታት አሁንም ሕይወቴን ይውሰዳት 1. ሲያከብረኝ ሲወድደኝ ሲለየኝ ከሁሉ ምን አለኝ የሚያቆመኝ ለክብሩ እይታው በእኔ ላይ ምንኛ መልካም ነው ቢኖሩ በዕውቀት ብዙ ተመረጥኩ በእርሱ እንዲሁ እንዲሁ ተሰጥቶኛል ስጦታው በነፃ ቀልሎ አይታየኝ ተከፍሎ የመጣው ልይዘው ከምንም አምልጬ እንዳልጠፋ ደምህን ረግጬ 2. ተገብቶኝ አይደለም ሲሰጠኝ አብልጦ ድኛለሁ ዋጋ ተከፍሎ መዳኔ ከምንም ከምንም ይበልጣል ከእጄ ወጥቶ የጠፋ ለታ ወድቃለሁና አጽናኝ የእኔ ጌታ እንድገኝ ሠማይ ከአንተ ጋር ልሸጋገር የምድሩን በኃይልህ ያስኪደኝ ጠባቡን መንገድ ታክሎበት የአንተ መወደድ ያዳነኝ... 3. አበርታኝ አግዘኝ ደግፈኝ ኢየሱስ ሆይ ድካም አለና በእዚህ በዓለም ኑሮ ይዤ ይዤ መዳኔን ፅናቱ ሳይኖረኝ ውድቀቴ ፊትህ እንዳይታይ እባክህ አፅናኝ እስከሠማይ እጄን በእጅህ ሳትለቅቅ ይዘኸኝ ተስፋዬን በዓይኔ አሳይተኸኝ ዘምራለሁ እላይ በሀገሬ እያከበርኩ አንተን በዝማሬ ያዳነኝ...