У нас вы можете посмотреть бесплатно የድል ማግስት ገፆች! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የድል ማግስት ገፆች?// የጣልያንን ጨምሮ ሌሎች የውጭ ጋዜጦች የዓድዋ ድልን እንዴት ዘገቡት? በዚህ ልዩ የGazette Plus ዝግጅት፣ የዓድዋ ድል በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ምን ዓይነት ምላሽ እንዳስከተለ ወደ ኋላ መለስ ብለን እንቃኛለን። "የድል ማግስት ገፆች" የታሪክ ማህደራትን በመገልበጥ፣ የጣልያን ጋዜጦች የደረሰባቸውን መርዶ እንዴት እንደገለጹት እና የዓለም ታላላቅ ጋዜጦች ስለ ጥቁር ህዝብ ድል የጻፉትን አስገራሚ ዘገባዎች ያቀርባል። የዓድዋ ድል የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ፋና እና የአውሮፓውያንን የቅኝ ግዛት ትዕቢት የሰበረ ታላቅ ታሪካዊ ክስተት ነው። በዚህ የጋዜጣ ፕላስ (Gazette Plus) ልዩ ዝግጅት፣ ድሉ በተሰማ ማግስት የዓለም አቀፍ ጋዜጦች የነበራቸውን አስገራሚ ምላሽ በጥልቀት እንመረምራለን። በተለይም የጣልያን ጋዜጦች የደረሰባቸውን መርዶ እንዴት እንደገለጹት፣ የለንደኑ ታይምስ፣ የኒውዮርክ ታይምስ እና ሌሎችም ስለ ዳግማዊ ምኒልክ ብልህነትና ስለ ኢትዮጵያዊያን አይበገሬነት የጻፉትን የታሪክ ማህደር ገፆች እናቀርባለን። In this video: We explore the global media reaction to Ethiopia's historic victory at the Battle of Adwa in 1896. From the shock in Rome to headlines in London and New York, discover how the world reported on the first major defeat of a European power by an African nation ስለ ጋዜጣ ፕላስ (About Gazette Plus) ጋዜጣ ፕላስ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን በጥልቀት የሚመረምር ገለልተኛ የትነታኔ መድረክ ነው። ወቅታዊ መረጃዎችን እና የታሪክ እውነታዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #adwa #ethiopia #gazetteplus #VictoryOfAdwa #africanhistory #menelikii #battleofadwa #ethiopianhistory #panafricanism #AdwaVictory #የዓድዋድል #ታሪክ #ኢትዮጵያ #ዳግማዊምኒልክ #ጥቁርህዝብ #ጋዜጣፕላስ #ታሪካዊ_ትዝታ #አድዋ130 Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ