У нас вы можете посмотреть бесплатно ድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል ህዳር ወር በገባ በ12 የሊቀ መላእክቱ የቅዱስ ሚካኤል በዐል በታላቅ ድምቀት ይከበራል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#famfan3 አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት አባ ደማቴዎስ የደረሰው ድርሳን ይህ ነው በኅዳር በአሥራ ሁለት ክቡር ገናና የመላእክት አለቃ በሆነ በሚካኤል በዓል ቀን የሚነበብ ከከበሩ መላእክት ይልቅ እግዚአብሔር የሰጠውን ክብሩን ተአምራቱን ሥራውን ሁሉ ይግለጽልን ልመናው ክብሩ ከኛ ጋር ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን” ድርሳነ ሚካኤል ዘህዳር ፣