У нас вы можете посмотреть бесплатно Chicken Mandi የዶሮ መንዲ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዶሮ መንዲውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት፣ ዝርዝር እና መጠን የተበለተ የፈረንጅ ዶሮ 2 ኩባያ ሩዝ የመንዲ ቅመም ለማዘጋጀት በሾርባ ማንኪያ ልኬት፡ 1 ድንብላል 1 ፓፕሪካ • Paprika Powder ፓፕሪካ ግማሽ ሚጥሚጣ ግማሽ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ 1 ከሙን ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት • How to make Ginger Powder ግማሽ ጨው (በሃላ ላይ ካነሰ የበለጠ መጨመር) አትክልቱን ለመጥበስ 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የመንዲ ቅመም 3 ራስ ተለቅ ያለ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 2 በክብ የተከተፈ ተለቅ ያለ ካሮት ዶሮውን እና ሩዙን ለማዘጋጀት ፡ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ደረቅ ቅመሞችት (2 የላውሮ ቅጠል፣ 1 የቀረፋ ፣ 5 ፍሬ ሄል እና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቁሩንፉድ ) 2 ራስ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ዝንጅብል ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከሙን ዶሮው እስኪሸፈን ድረስ ሙቅ ውሃ መጨመር ዶሮወን ከ10-15 ደቂቃ ድረስ መቀቀል ዶሮውን አውጥሮ ሩዙን መጨመር ውሃ የዶሮ አጠባበስ የመንዲ ስልሱ ውስጥ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጨመር ዶሮውን በምግብ ብሩሽ ስልሱን መለወስ 1 ቁንጥር ጨው ዙሪያውን መነስነስ አበሳሰል፡ የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ ከላይም ከታችም አብርታችሁ በ200 ዲግሪ ለ45ደቂቃ መጥበስ መሃል መሃል ላይ የመንዲውን ስልስ ምድጃውን እየከፈታችሁ መቀባት