У нас вы можете посмотреть бесплатно IMF በኢትዮጵያ ተገኝቶ በመጀመሪያ ውይይት 345 ሚሊየን ዶላር ፈቅዷል። IMF እየተደረገ ባለው ሪፎርም ምን አይቶ ደስተኛ ሆነ.... или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
IMF ከሪፎርም በኋላ ለኢትዮጵያ ቃል የገባው የ3.4 ቢሊየን ዶላር የ4 ዓመት የብድር ስምምነት እንዳለ ይታወቃል። ይህ ቃል የተገባ ስምምነት በሂደት የተከናወኑ ተግባራትን እየገመገመ እንደሚለቀው ይታወቃል። ስለሆነም ከሃምሌ ወር በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት የደረሰበትን የሪፎርም ደረጃ ገምግሞ በቀጣይ ሳምንት ቃል ከገባው 10% (345 ሚሊየን ዶላር) ለመልቀቅ ማሰቡን ገልጿል። የ IMF ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ባደረገው ውይይት የሰጠውን 6 መሰረታዊ ነጥቦች ተከታተሉ.... ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት... Email: [email protected] Facebook፦ /economistwasyhun Telegram: https://t.me/WaseAlpha