У нас вы можете посмотреть бесплатно ልጅ እያሱ ተገኘ | Apex Entertainment или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ልጅ እያሱ ማለት በኢትዮዽያ ሂፕ ሆፕ ታሪክ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ ነገር ግን በሚገባው መጠን ህዝቡ ጋር ያልደረሰ ራፐር ነው። በኢትዮዽያ ሂፕ ሆፕ ውስጥ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው አልበሞች መካከል አንዱ በሆነው አራዳ ቁጥር 2 አልበም ላይ በመሳተፍ ብቃቱን አሳይቷል። ለአብነት ያክል ጭሱ : ሀበሻ ሂፕ ሆፕ : አለው በለኝ የመሳሰሉ ዘፈኖች ላይ ድምቀት በመሆን የብዙ ሂፕ ሆፕ አፍቃርያንን ትኩረት መሳብ ችሎ ነበር። ልክ እንደ ሳራ እና ሌሎችም አይነት ደግሞ የራሱም ዘፈኖችን ሰርቶ አሳይቷል። ቢሆንም ግን ላለፉት ስምንት አመታት ምንም አይነት ስራዎችን ለህዝብ አላደረሰም ነበር። ሆኖም ግን ከዚህ በፊት በሰራቸው ስራዎቹ ምክንያት ከሂፕ ሆፕ ሙዚቃ አፍቃሪያን ልብ ውስጥ በፍፁም አልተፋቀም ነበር። ነገር ግን በምን ምክንያት ስራዎቹን እንደማያቀርብ ይጠይቁ ነበር። ከእነዚህ አድናቂዎቹ መካከል አንዱ የሆነው የ ኤፔክስ ኢንተርቴይመንት መስራች የሆነው በረከት ኤፔክስ ጥያቄውን በመጠየቅ ብቻ አላቆመም ልጅ እያሱን ከተሰወረበት ለማግኘት ቆርጦ ተነሳ። ከብዙ አመታት ፍለጋ እና ድካም በዃላ ለ8 አመታት ጠፍቶ የቆየውን ልጅ እያሱን ይዞት በኤፔክስ ኢንተርቴይመንት ተመለሰ። ይህ ብቻ አይደልም ልጅ እያሱ ከዚህ በፊት ፊቱ በምንም አይነት ሚዲያ ላይ ታይቶ ማይታወቅ ሲሆን በ ሳይፈር ኤፔክስ ክፍል 6 ላይ መታየቱ አመጣጡን የተለየ ያደርገዋል። …………………………………………………………………………………… Lij Eyasu is a rapper who made a significant contribution to the history of Ethiopian hip-hop, yet he did not receive the recognition he truly deserved from the wider public. He showcased his talent by participating in the Arada Vol 2 album, which is regarded as one of the most important albums in Ethiopian hiphop. For example, through songs like Chisu, Habesha Hip-hop, and Alew Belegn, he made a strong impact and captured the attention of many hiphop fans. He also made a track called “Sara”and others, Lij Eyasu also created and released his own songs. However, for the past eight years, he had not released any new projects to the public. Despite his long absence, he was never forgotten by hip-hop enthusiasts because of the strong impression he had already made through his earlier work. Still, many fans were left wondering why he had stopped releasing music. One of those fans was Bereket Apex, the founder of Apex Entertainment, who didn’t stop at simply asking the question — he took action. Determined to find Lij Eyasu, Bereket set out on a long and difficult search. After many years of effort and perseverance, he finally succeeded in bringing back Lij Eyasu, who had been missing from the scene for eight years, now reintroduced under Apex Entertainment. Not only that, but since Lij Eyasu had never appeared in any form of media before, his appearance in Cypher Apex Vol 6 marked a unique and powerful comeback — one that set him apart and reignited excitement among fans.