У нас вы можете посмотреть бесплатно ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን በኋላ ለምንድነው ውሃ እንዲነካን የማይፈቀደው? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁልኝ፥ እኔ ደህና ነኝ ቸሩ መድሃኒዓለም የተመሰገነ ይሁን፥ በዛሬው ቪዲዮ ብዙዎቻችሁ የተዋሕዶ ልጆች ስለምትጠይቁት ጥያቄ እርሱም፦ ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን በኋላ ውሃ እንዲነካን የማይፈቀደው ለምንድነው ለሚለው ጥያቄ አሪፍ መልስ ከጥሩ መንፈሳዊ ማብራሪያ ጋር ይዤላችሁ መጥቻለሁ እስከ ቪዲዮ መጨረሻ ድረስ አብራችሁኝ ቆዩ🙏 #ልቦና #ዮናስ_ቲዩብ #መንፈሳዊ_ትምህርቶች #ethiopia #donkeytube #diakon_henok