У нас вы можете посмотреть бесплатно AI UniPod ማዕከል በኢትዮጵያ ሥራ ጀመረ | ምክትል ጠቅላይ ሚኒስች ተመስገን ጥሩነህ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ዘርፍ ኢትዮጵያን ተቀባይ ብቻ ከመሆን ወደ ፈጣሪነት የሚያሸጋግረውን AI UniPod የተሰኘ የፈጠራ ማዕከል በይፋ ሥራ አስጀምረዋል። ይህ ማዕከል የኢትዮጵያን ዲጂታል ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ፣ ወጣቶችን በተግባራዊ የAI ክህሎት ለማብቃት እና ብሩህ ሃሳቦችን ወደ ተግባራዊ መፍትሄዎች ለመቀየር ትልቅ ሚና ይጫወታል። #Ethiopia #AI #AIUniPod #ArtificialIntelligence #Technology #Innovation #DigitalEthiopia #TechNews #ኢትዮጵያ #አርቴፊሻልኢንተለጀንስ #ቴክኖሎጂ