• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው скачать в хорошем качестве

Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው 4 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው

እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ በስእል አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? በወሬም አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ ተመራምሮ አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? በሩቁም አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቀውከኔ ጋር አድንቀው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንቺ ጋር ላድንቀው በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቂውከኔ ጋር አድንቂው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንተ ጋር ላድንቀው እናቱ ላይ ታቅፎ የሚጫወት ህፃን ጡቷን ጠብቶ የረካ የሚያምር ልጅ ሲሳል ጉንጩ ተንጠልጥሎ ያማረበት ጉብልአ ንዴ በየበሩ በሰዉም መሐከል በየግድግዳው ላይ አስለን ካረግነው መልኩ አይመስልም ፍፁም ቃሉ ካስቀመጠው እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ በስእል አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? በወሬም አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ ተመራምሮ አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው?በሩቁም አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቀውከኔ ጋር አድንቀው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንቺ ጋር ላድንቀው በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቂውከኔ ጋር አድንቂው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንተ ጋር ላድንቀው ደም ግባት የሌለው ጎስቋላ እረፍት ያጣ የተናቀ ከሰው ሁሉ የተጠላ ይመስል ነበረ ልክ የታመመ ሰው አይወድም ነበረ ሰአሊም ሊስለው ገና ልክ ሲያዩት የታመመ ይመስላል ግን ስንቱን በሽታ ድራሹን አጥፍቷል ገና ልክ ሲያዩት የታሠረ ይመስላል ብዙዎቹን ካጋንንት ከሥራት ፈታቷል ገና ልክ ሲያዩት የተራበ ይመስላል ብዙዎቹን አብልቶ አጥግቦ አትርፏል ገና ልክ ሲያዩት የተጠማ ይመስላል ብዙዎቹን ከህይወት ውሃ አርከቷቸዋል እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ በስእል አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? በወሬም አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ ተመራምሮ አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? በሩቁም አይደለም ያልኩት ያወቀው ማነው? እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቀውከኔ ጋር አድንቀው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንቺ ጋር ላድንቀው በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቂውከኔ ጋር አድንቂው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንተ ጋር ላድንቀው ደግሞ እረዳት ያጣ ምስኪን እራቁቱን ተሰቅሎ እንደቀረ አድርገው ሳሉልን ሁሌ ግድግዳው ላይ በየማእዘኑ ስእሉን የሚያዩ ሁሉ በሙሉ ያዝናሉ ያኔማ በምድር ላይ ለሰላሳ ሶስት አመት በጎስቋላው ስጋው ተመላለሰበት ሲመቱት ተመታናሲሰድቡት ተሰደበና ዝም እንደሚል በግ ዝም ብሎ ተነዳና ከዚያ ግን ጌታዬ በትንሣኤ ሽሮ ሄዷል ወደ ሰማይ ህያው አካል ለብሶ ለብሶ ለብሶ ለብሶ ሁሉን አሸንፎ እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ ተሰቅሎ የቀረውን አይደል ህያውን ነው የምድሩን አይደለም ያልኩት የላዩን ነው እየሱስን የሚያውቀው ማን ነው? እኔ /2/ በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቀውከኔ ጋር አድንቀው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንቺ ጋር ላድንቀው በቃሉ /2/ ከሆነ የምታውቂውከኔ ጋር አድንቂው በቃሉ እንደቃሉ ነውና የማውቀውካንተ ጋር ላድንቀው አሁን ጎስቋላ አይደለም ጌታ ጎስቋላ አይደለም/2/ አሁን ደካማ አይደለም የሱስ ደካማ አይደለም/2/…/2/… ወገቡን ደረቱን በወረቅ የታጠቀ የለበሰ አይኖቹ እንደ እሳት ነበልባል የሚያበሩ የነገሠ እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስላሉ ድምፁማ አስፈሪ ነው እንደ ብዙዎች ድምፅ ሲያስተጋቡ ከሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ካፉ ይወጣል መልኩ ደግሞ እንደሚያበራ ልክ እንደ ፀሐይ ያበራል ኢየሱስ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ ጌታዬ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ አዳኜ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ አባቴ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ አሁን ውበቱ ደምቋል ጌታውበቱ ደምቋል አሁን ውበቱ ደምቋል የሱስውበቱ ደምቋል…/2/… መልኩ ለሰዓሊ አይመችም ግን በልቤ ውስጥ ተስሏል ፍቅሩ ጠዋትና ማታ አይልም ዘልቆ ነፍሴን አረስሷል ሰአሊው አትልፋ በቀለም ብሩሽህን አታበላሽ እንደማይጠፋ ሆኖ ልቤ ውስጥ ተስሏል ላይበላሽ መልኩ ቃሉን እንደሚመስል ስለገባኝ ነው ማመልከው ውበቱ በቃላት ሊገለፅ ያዳግታል ላወድሰው ኢየሱስ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ ጌታዬ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ አዳኜ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ አባቴ ቃሉን ይመስላል አዎ ቃሉን ይመስላል/2/ አሁን ውበቱ ደምቋል ጌታውበቱ ደምቋል አሁን ውበቱ ደምቋል የሱስውበቱ ደምቋል…/2/…

Comments
  • G&B Song of the Week Psalm 91 (መዝሙረ ዳዊት 91) 5 лет назад
    G&B Song of the Week Psalm 91 (መዝሙረ ዳዊት 91) "መቅሰፍት ወደቤትህ አይገባም"
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ..ሰርጌን የደገሰልኝ ነጻነት ወርቅነህ ነበር ሚስት ብቻ ነበር ከኔ...የኮንስትራክሽን ባለሙያና ተወዳጁ ተዋናይ አስናቀ ንጉሴ   | Seifu on EBS 20 часов назад
    ..ሰርጌን የደገሰልኝ ነጻነት ወርቅነህ ነበር ሚስት ብቻ ነበር ከኔ...የኮንስትራክሽን ባለሙያና ተወዳጁ ተዋናይ አስናቀ ንጉሴ | Seifu on EBS
    Опубликовано: 20 часов назад
  • Dendite Felekech Faltamo 1 день назад
    Dendite Felekech Faltamo
    Опубликовано: 1 день назад
  • ቢሊየነሩ በድንገት ወደ ቤቱ ሲመለስ የቤት ሰራተኛው “ዝም በል” ብላ አፉን ያዘችው - ከዚያ የሆነው ነገር አስደንጋ’ጭ ነበር 1 час назад
    ቢሊየነሩ በድንገት ወደ ቤቱ ሲመለስ የቤት ሰራተኛው “ዝም በል” ብላ አፉን ያዘችው - ከዚያ የሆነው ነገር አስደንጋ’ጭ ነበር
    Опубликовано: 1 час назад
  • የዘላለም ሕይወት#ድነት ይወሰዳል?#ክፍል 1#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace 1 год назад
    የዘላለም ሕይወት#ድነት ይወሰዳል?#ክፍል 1#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace
    Опубликовано: 1 год назад
  • መዝሙር 91 9 месяцев назад
    መዝሙር 91
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • Джем – Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው
    Джем – Song of the week ኢየሱስን የሚያውቀው ማነው
    Опубликовано:
  • G&B   Weekly  Song 5 лет назад
    G&B Weekly Song "የሕይወት ምንጭ የሱስ"
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የከተማው ቁጥር አንድ ሚሊኒየር መሆኗን ሳያውቅ  ልበ ቀናው ዕቃ አድራሽ አካል ጉዳተኛዋን ሴት ሁሌ ይመግባታል 2 дня назад
    የከተማው ቁጥር አንድ ሚሊኒየር መሆኗን ሳያውቅ ልበ ቀናው ዕቃ አድራሽ አካል ጉዳተኛዋን ሴት ሁሌ ይመግባታል
    Опубликовано: 2 дня назад
  • Part 1 Iኢየሱስ ለአንተ ማን ነው? Iድንቅ ትምህርት l አገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ l Prophet Tilahun Tsegaye @Arba Minch |Part-1 3 года назад
    Part 1 Iኢየሱስ ለአንተ ማን ነው? Iድንቅ ትምህርት l አገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ l Prophet Tilahun Tsegaye @Arba Minch |Part-1
    Опубликовано: 3 года назад
  • ባርኮቴን ልቁጠረው 3 года назад
    ባርኮቴን ልቁጠረው
    Опубликовано: 3 года назад
  • በዜማዬ የመልስ ምት የተሰጠው ጋሽዬ ማነው? የሳሚ ዳን ይለያል....ተወዳጁ ልጅ ሚካኤል ከአዲስ አልበሙ ጋር | Seifu on EBS 20 часов назад
    በዜማዬ የመልስ ምት የተሰጠው ጋሽዬ ማነው? የሳሚ ዳን ይለያል....ተወዳጁ ልጅ ሚካኤል ከአዲስ አልበሙ ጋር | Seifu on EBS
    Опубликовано: 20 часов назад
  • G&B Ministry 2 дня назад
    G&B Ministry " ፍርሃት፣ ጭንቀት እና ክስ"
    Опубликовано: 2 дня назад
  • Если вас НЕ ценят — сделайте ЭТО немедленно! Еврейская мудрость 21 час назад
    Если вас НЕ ценят — сделайте ЭТО немедленно! Еврейская мудрость
    Опубликовано: 21 час назад
  • Shekimen by Dawit Getachew 8 дней назад
    Shekimen by Dawit Getachew
    Опубликовано: 8 дней назад
  • Surafel Hailemariyam | እጠብቃለሁ | Etebekalew | (Cover Song) - New Ethiopian Gospel Song 2019 6 лет назад
    Surafel Hailemariyam | እጠብቃለሁ | Etebekalew | (Cover Song) - New Ethiopian Gospel Song 2019
    Опубликовано: 6 лет назад
  • Goodness Of God 🙏Experience the BEST Hillsong Worship Music of 2025 ! #77 Трансляция закончилась 14 часов назад
    Goodness Of God 🙏Experience the BEST Hillsong Worship Music of 2025 ! #77
    Опубликовано: Трансляция закончилась 14 часов назад
  • ፓስተር ዳኜ አዳነ እሸቴ የድሮ መዝሙሮች ( እኔም ወግ አየው እንደ ሰዉ) Pastor Dagne Adane Esheta  ETHIOPIAN  OLD GOSPEL SONG 3 года назад
    ፓስተር ዳኜ አዳነ እሸቴ የድሮ መዝሙሮች ( እኔም ወግ አየው እንደ ሰዉ) Pastor Dagne Adane Esheta ETHIOPIAN OLD GOSPEL SONG
    Опубликовано: 3 года назад
  • G&B SONG OF THE WEEK  (ዝም ልበልና፣ ያንተ አይጀመርም፣ ሁሉ ደህና ነው) 5 лет назад
    G&B SONG OF THE WEEK (ዝም ልበልና፣ ያንተ አይጀመርም፣ ሁሉ ደህና ነው)
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Zem Beyie 5 лет назад
    Zem Beyie
    Опубликовано: 5 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5