У нас вы можете посмотреть бесплатно ህፃኑን አታንቀጥቅጡት! | የአንድ ሰከንድ ስህተት የዕድሜ ልክ ጠባሳ!!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ህፃኑ ማልቀስ አቁሞ አልታዘዝ ሲልዎት ምን ያደርጋሉ? በብስጭት ህፃኑን በሃይል መንቀጥቀጥ ወይም መለግለግ ለሞት ወይም ለዘላቂ የአካል ጉዳት እንደሚዳርግ ያውቃሉ? ይህ ቪዲዮ Abusive Head Trauma (AHT) ወይም በንግግር ቋንቋ Shaken Baby Syndrome ስለሚባለው አደገኛ ሁኔታ ያስጠነቅቃል። የአንድ ሰከንድ ትዕግስት ማጣት የልጅዎን የወደፊት ተስፋ እንዴት እንደሚያጨልም እና ይህንን አደጋ እንዴት መከላከል እንደሚቻል በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ ወሳኝ የጤና መረጃ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ነጥቦች እንመለከታለን: Shaken Baby Syndrome ምንድነው? የህፃናት አንገት ደካማ እና ጭንቅላታቸው ትልቅ በመሆኑ፣ በሃይል ሲነቀጠቀጡ አእምሮአቸው ላይ የሚደርሰው አስከፊ ጉዳት። ዋና ዋና መንስኤዎች: ህፃናት ረጅም ሰዓት ሲያለቅሱ የሚፈጠር የተንከባካቢዎች ብስጭት እና ራስን አለመቆጣጠር። የአጭር ጊዜ ምልክቶች: ከፍተኛ መነጫነጭ ወይም እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት። ማቅለሽለሽ እና ትውከት። የመተንፈስ ችግር እና የቆዳ ቀለም መለወጥ (መጥቆር)። አይን ላይ የሚታይ የደም መፍሰስ። የወደፊት (የረጅም ጊዜ) ተፅዕኖዎች: የእድገት መዘግየት: የመናገር፣ የመራመድ እና የመማር ችግር። ዓይነ ስውርነት እና የመስማት ችግር: በአእምሮ እና በነርቭ መጎዳት ምክንያት የሚመጣ። የአእምሮ ዝግመት እና የሚጥል በሽታ (Seizures)። ሽባ መሆን (Cerebral Palsy)። መከላከያ መንገዶች: ህፃኑ ሲያለቅስ እና ስሜትዎ ሲገነፍል ምን ማድረግ እንዳለብዎት (ህፃኑን ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ አስቀምጦ ለጥቂት ደቂቃዎች ራስን ማረጋጋት)። ይህንን ቪዲዮ በማየት እና ለሌሎች በማጋራት የህፃናትን ህይወት እና የወደፊት ተስፋ ይታደጉ! 🔴 ለልጆችዎ ጤና እና ደህንነት የሚረዱ መረጃዎች እንዳያመልጡዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! ▶️ ተጨማሪ ቪዲዮዎች: • ጭንቅላትዎ የት ቦታ ላይ ነው የሚያመው? | 6ቱ የራስ ምታት አይነ... • መጠጥ መጠጣት ነውር ሆኖ ሳይሆን መጠን ማለፍና ሱስ መሆኑ ነው ጉዳቱ 🔗 ለበለጠ መረጃ: https://www.mayoclinic.org/diseases-c... https://www.dontshake.org/ 🔗 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይጎብኙ: Tiktok: www.tiktok.com/@usandourhealth Telegram: https://t.me/berhanu_tadesse #ShakenBabySyndrome #AbusiveHeadTrauma #የህፃናትጤና #ጥንቃቄ #ኢትዮጵያ #AmharicHealth #የልጆችእድገት #መረጃ #ሰብስክራይብ #amharichealth #habesha #subscribe #doctor #education #hospital #science #duet #usandourhealth #baby #children