У нас вы можете посмотреть бесплатно Getayawkal and Biruktawit 4 Best Songs in 1 with Lyrics የጌታያውቃልና ብሩክታዊት 4 ተወዳጅ ዝማሬዎች በአንድ ላይ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዘማሪ ጌታያውቃልና የዘማሪት ብሩክታዊት አራት ተወዳጅ ዝማሬዎች! ተባረኩበት! አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለው አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለው ... ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ እስኪ ልቀኝልህ እኔም ከልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ አስሬ ትላለች ነፍሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች ... እግዚአብሔርን እወደዋለው እግዚአብሔርን እወደዋለው የልመናዬን ቃል ሰምቶልኛልና እሰዋለታለው ክብር ምስጋና ... ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር የፍቅርን ትርጉም ያጣ ሰው ወደ ኢየሱስ መጥቶ ይቅመሰው እኛስ የፍቅር ልጆች ነን በፍቅሩ እንጀራ እንጠግባለን ...