У нас вы можете посмотреть бесплатно የዓባይ ስጦታዎች | እሁድ መጋቢት 7 የ ZTE ስማርት ስልክ እና GM ፈርኒቸር ቅንጡ ጁኖ ሶፋ ከነ ጠረጴዛው አሸናፊ ይሁኑ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዓባይ ስጦታዎች | እሁድ መጋቢት 7 የ ZTE ስማርት ስልክ እና GM ፈርኒቸር ቅንጡ ጁኖ ሶፋ ከነ ጠረጴዛው አሸናፊ ይሁኑ! እሁድ መጋቢት 7 በዓባይ ቲቪ ኢንተርቴንመንት ዩትዩብ ቻናል በምንለቀው የዋሸው እንዴ እና የማንይቀነስ ፕሮግራም ላይ የተዘጋጁ 3 ልዩ ልዩ ጥያቄዎችን ስንጠይቅዎ በ 9355 አጭር መስመር ቁጥራችን ለዋሸው እንዴ YTW ን እንዲሁም ለማንይቀነስ YTY ን በማስቀደም መልስዎን በመላክ ፈጣን የኢንተርኔት አግልግሎት ያለው የ ZTE Blade V50 ስማርት ስልክ እና ለቤታዎ ድምቀት፣ ምቹ የሆነውን የጂኤም ፈርኒቸር ድንቅ ስራ ቅንጡ ጁኖ ሶፋ ከነ ጠረጴዛው አሸናፊ ይሁኑ። ✅ የውድድሩ መመሪያ 1. የዓባይ ቲቪ ኢንተርቴንመንት ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡👇 ✨ / @abbay-tv ✨ 2. መጋቢት 7 እሁድ ቀን 7፡30 የሚለቀቀውን የዋሸው እንዴ ቪድዮ ዓባይ ቲቪ ኢንተርቴንመንት ዩትዩብ ቻናል ላይ በማምራት ሙሉውን ቪዲዮ ይመልከቱ 3. መጋቢት 7 እሁድ ምሽት 12፡20 የሚለቀቀውን የማን ይቀነስ ቪድዮ ዓባይ ቲቪ ኢንተርቴንመንት ዩትዩብ ቻናል ላይ በማምራት ሙሉውን ቪዲዮ ይመልከቱ 4. ፕሮግራሞቹ ላይ ሶስት ሶስት ጥያቄዎች ይኖራሉ የ 3ቱን ጥያቄ መልሶች በ 9355 አጭር መስመር ቁጥር ለዋሸው እንዴ YTW ን በማስቀደም እንዲሁም ለማን ይቀነስ YTY ን በማስቀደም በመልሶቹ መሃል ክፍተት አድርገው ይላኩ 🏆 መመሪያውን ተከትለው ለጥያቄዎቻችን ትክክለኛ መልስ ለመለሱ እጣ እናወጣለን። እንሸልማለን! ⚖️ ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' #abbaytv #giveaway #washewende #manyikenes #zte #gmfurniture #Ethiopia #march16