У нас вы можете посмотреть бесплатно የሀብታሞች በሚስት ቁማር ||የአርቲስቶች ሺሻ||የዩኒቨርስቲ ሴቶች ንግድ||የአስተናጋጇ ማስታወሻ||Manyazewal Eshetu Podcast EP.174||ሂሊና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬውፕድካስታችን እጅግ አስደንጋጭ እና ልብ ሰባሪ የህይወት ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ገና በልጅነቷ አረብ ሀገር ሄዳ በደላሎች ስቃይ የደረሰባት፣ የማዳም ልጇን አግባ ተብላ "እንቢ" በማለቷ ትልቅ ዋጋ የከፈለችው እንግዳችን፤ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ደግሞ በክለቦች ውስጥ አስተናጋጅ ሆና የገጠማትን የማይታመን እውነት ታጋራናለች። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ • በአረብ ሀገር በደላላ የተደበደበችበትና የተቀጠቀጠችበት አሰቃቂ ጊዜ፤ • በአዲስ አበባ ትልልቅ ክለቦች ውስጥ በፎቶ አልበም የሚመረጡ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ምስጢር፤ • ታዋቂ አርቲስቶችና የሺሻ ህይወት፤ • የቤት (የኮንደሚኒየም) ዋጋ የሚያወጡ ውድ መጠጦችና የሀብታሞች ቁማር፤ • ትዳርንና ሚስትን እስከ ማስያዝ የሚደርሰው አስፈሪው የቁማር አለም፤ ይህ ታሪክ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥና የከተማችንን ድብቅ ገጽታ የሚያሳይ ነው። እስከመጨረሻው ተከታተሉት። እንግዳችንን በቲቶክ (TikTok) ለመከታተል፦ 📌 እዚህ ይጫኑ፡ tiktok.com/@2811lina Facebook : / 187bjb5hwf ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ፦ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ የደውል ምልክቷን በመጫን በየቀኑ የምንለቃቸው አስደንጋጭና አስተማሪ ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ያድርጉ። #Ethiopia #YouTube #LifeStory #AddisAbaba #Interview #AratKilo #MebritHouse #TikTok #TruthRevealed #ቃለመጠይቅ #አስደንጋጭ #ታሪክ #ኢትዮጵያ