У нас вы можете посмотреть бесплатно "ከጥፋት አድነን"አዲስ የንስሐ መዝሙር በዘማሪ ታደሰ ጌታሁን በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ኢዲቶሪያል ቦርድ ታይቶ የተፈቀደ። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከጥፋት አድነን ልባችን ከመንገድህ ርቋል ከነዓንን ትተን ካራን ተጉዘናል ወደ ሕይወት መንገድ እንድንጓዝ ርዳን በእናትህ ምልጃ ከጥፋት አድነን። ትዕቢትን አርቀን ትሕትናንም ለብሰን ምግባር እንድንሠራ ክፋትን አርቀን ከጥፋት ጎዳና ጠብቅ ልጆችህን ከቅዱሳን ጋራ በኅብረት አቁመን። አገልጋዮችህን ላካቸው ወደ እኛ ሕይወት እንድናገኝ እንዳንሆን ምንደኛ ጠልፎ እንዳይወስደን ክፉ መልእክተኛ እንድንሆን አድርገን የሰርጉ እድምተኛ። አሮጌውን ጥለን ለብሰን አዲስ ልብስ ለአንተ የሚገባ ለሰማይ ንጉሥ በሥጋም በነፍስም በሚገባ ታጥበን ከተመረጡት ጋር በቀኝህ አቁመን። ፍሪዳውን አርደህ ወይኑን አዘጋጅተህ ለመዳኑ ሕይወት ለክብሩ ጠርተህ አንተ የጠራሃቸው እጅግ ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶቹ ናቸው። ለሕይወት ተጠርተው ወደ ሞት የሄዱት እጅግ ብዙ ናቸው ካንተ የተለዩት ወደ አንተ አቅርበን ለድኅነት አብቃን በእሳት ከመቃጠል ከመጥፋት አድነን።