• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ሙሐመድ አል ፋቲሕ || ታሪኩ የተበረዘው ሱልጣን || ትክክለኛ ታሪክ || скачать в хорошем качестве

ሙሐመድ አል ፋቲሕ || ታሪኩ የተበረዘው ሱልጣን || ትክክለኛ ታሪክ || 1 месяц назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ሙሐመድ አል ፋቲሕ || ታሪኩ የተበረዘው ሱልጣን ||  ትክክለኛ ታሪክ ||
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ሙሐመድ አል ፋቲሕ || ታሪኩ የተበረዘው ሱልጣን || ትክክለኛ ታሪክ || в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ሙሐመድ አል ፋቲሕ || ታሪኩ የተበረዘው ሱልጣን || ትክክለኛ ታሪክ || или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ሙሐመድ አል ፋቲሕ || ታሪኩ የተበረዘው ሱልጣን || ትክክለኛ ታሪክ || в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ሙሐመድ አል ፋቲሕ || ታሪኩ የተበረዘው ሱልጣን || ትክክለኛ ታሪክ ||

𝐒𝐔𝐀𝐋𝐈𝐇 𝐀𝐒𝐓𝐀𝐓𝐊𝐄 የዓባሲያና የሶላሂያ ስርዎ መንግስታት ከፈራረሱና የመማሊክ ስረዎ መንግስት አንድነትም አደጋ ላይ ከወደቀ በኋላ አውሮፓዎች የሙስሊሞችን ግዛቶች ለመቀራመት አመቺ ጊዜ መሆኑን አምነው ነበር። በመሆኑም ወደ ሰሜን አፍሪካ መጥተው የደከመውን ኢስላማዊ መንግስት በቅንጣጤያቸው ነከሱት። ኤሮፓውያኑ ሙስሊሞችን ከበትራቸው የሚታደጋቸው እንደሌለ ባመኑበት ወቅት ግን አላህ ተዓምሩን በምድር ላይ አሳየ። አዲስ ሃያል ኢስላማዊ ስረዎ መንግስት ብቅ አለ። መንግስቱ ከቀደሙት ኢስላማዊ መንግስታት አንፃር ከፍተኛ አቅም ያለውና የኢስላምን ባንዲራ ከፍ ማድረግ የሚችል ነበር። ግዛቱ በአጭር ጊዜ ተስፋፍቶ ፀሃይ የማይጠልቅበት ሰፊ ግዛት እስከመሆን ደረሰ። የኢስላሙን ዓለም ለመታደግም ትልቁን ሚና የተጫወተ ሆኖ ተደራጀ። የኦቶማን ወይንም የኡስማን ቤተሰቦች ስረዎ መንግስት። በኡስማንያ ስርዎ መንግስት ውስጥ የተለያዩ ሱልጣኖች ሲፈራረቁ ቆይተዋል። ሰባተኛው ሱልጣን ግን በሁለንተናው የተለየና ሃይሉ የፈረጠመ በብልሃት የተቀመመ ነበር። አቡል ኸይራት አል ጋዚል ሙጃሂድ የዳግማዊ ሙራድ ልጅ ሱልጣን ሙሐመድ አል ፋቲህ። ሱልጣን ሙሐመድ አል ፋቲሕ ዘርፈ ብዙ የነበረውን የአውሮፓ ጥቃት በሃይል መከተ። በምስራቅም በምዕራብም ታላላቅ የተባሉ ምሽጎቻቸውን ደረማመሰ። በዚህ አልተብቃቃም ለአስራ አንድ ምዕተ ዓመታት ፀንቶ የቆየውን ታላቁን የቤዛንታይን ስርዎ መንግስት ድምጥማጡን አጥፍቶ ታሪክ አደረገው። ከዚያ በኋላ ግርማ ሞገሱ የሚያስፈራ መንግስት መሪ ሆነ። አውሮፓዎች እንዳይቀየማቸው የሚንሰፈሰፉለት ሃያል ንጉስ ሆኖ ራሱንና መንግስቱ መላውን ሙስሊም ጭምር አስከበረ። በዘመኑ በጣልያን ባህር ዳርቻ የነበሩ ቤተክርስቲያኖች የኦቶማኖች መርከብ በቅርብ ሲያልፍ ደውል መደወል እስከማቆም ይደርሱ ዘንድ ያስቻለ ማንነት ገነባ። ሙስሊሞችም በያሉበት ተከብረው እንዲኖሩ ልባም ስብዕና ፈጠረላቸው። ክንዱ የማይካክር ሽንፈትን የማያውቅ ፈርጣማ ሰራዊትም ገነባ። ይህ ደግሞ ከፊት ወዳጅ ቢመስሉም የሙሐመዱል ፋቲህ ሃያልነት የሚያስቆጫቸው አውሮፓዎች አምርረው እንዲጠሉትና እሱን ለማጥፋት የሚያሴሩ እንዲሆኑ አደረጋቸው። ለዘመናትም የሞከሩት ሁላ አልሳካ ሲላቸው ስሙን የማጥፋትና ስብዕናውን የማጉደፍ ዘመቻ በሰፊው ጀመሩ። ጉቦኛና ዋሾ ፀሃፊዎቻቸውንና የቱርክና የዓረብ ተላላኪዎቻቸውን ተጠቅመውም ሃቁን በውሸት መቀየርና ታሪኩን በክፋት መበረዝ ላይ ተጠመዱ። ይህን ሁላ ሲያደርጉ ግን ሰውየው ታሪክ ሊረሳው የማይችል ልዩና ጀግና ስብዕና መሆኑን ሊያጠፉት አልቻሉም። እነሆ ትክክለኛውን ሙሉ ታሪክ በዚህ ፕሮግራም አቅርቤላችኋለሁ መልካም ጊዜ። ይህ የኔ የሷሊህ አስታጥቄ youtube ቻናል ነው! የተለያዩ ኢስላማዊ ታሪኮችና አንኳር መረጃዎችንም በዚሁ ቻናል ያገኛሉ ! ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታረጉ እጋብዛለሁ አመሰገናለሁ! 🔔YouTube ➲    / @sualih.astatke   ​ Facebook ➲ ​  / @sualihastatke   TikTok ➲   / sualihastatke  

Comments

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5