У нас вы можете посмотреть бесплатно Binandie - ZenDron | ቢንአንዴ - ዘንድሮን [Official Lyric Video] Track 9 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#binandie #ነጭጤፍ #ቢንአንዴ #ethiopianmusic Track 9 Pre-Order "Nech Teff", out July 25th! - https://linktr.ee/binandie Binandie - ZenDron | ቢንአንዴ - ዘንድሮን [Official Lyric Video] Stream/Download: ... Subscribe for more official content from Binandie: / @binandie_official Follow Binandie Website : https://linktr.ee/binandie Instagram: / binandie Facebook: / binandie TikTok: / binandie Listen to Binandie Spotify: https://open.spotify.com/artist/5pkDy... Soundcloud: / pesxxfn4r1klikgvy7 AmazonMusic: https://www.amazon.com/Belteshbgnal-E... AppleMusic: / nech-teff Shazam: https://www.shazam.com/artist/binandi... Anghami: https://play.anghami.com/song/1222980... Gobuz: https://www.qobuz.com/us-en/album/nec... The official YouTube channel of Zemazez Records artist Binandie. Subscribe for the latest music, performances, and more. ዘን ድሮን ካንቺው ላንጋ እስከሚነጋ ጨለማው ነግቶ እስኪያልፍ ልሁን ካንቺው ደጃፍ ካንቺው ላንጋ እስከሚነጋ አቅላልቷል ሁሉም ይለወጣል እየሳቀ ናፋቂ እያመመውም ጠያቂ ስንቱን ችለን የተቀጣን ቆመን አለን ድሮን ያየን ብልህ በመንገዱ ፍቅርን ይዘራል ምድረበዳም ቢሆን መልካሙን ያፈራል ሰነፍ በመንገዱ ጭንጋፉን ፍራቻ መስሎ ታዳጊ ሊያጠፋው ዘመቻ ባልዋለበት አውሎ ገዳይ ጥሎ እውነቱን አንጓች አስመሳይ አምላኩ የሚያየው ከቶ የማይመስለው ሰነፍ ነውና አትስማ ይኽንን ሰው ያዘው ሕልምኽን አሳደው ሕልምኽን በ አሉባልታ ወሬ አታጥፋ ጊዜኽን ያዘው ሕልምኽን አሳደው ሕልምኽን በ አሉባልታ ወሬ አታጥፋ ጊዜኽን እየሳቀ ናፋቂ እያመመውም ጠያቂ እንዴው እንዳትለኝ ደከመኝ ሳላየው ተጓዝ ገና ነው ተጓዝ ገና ነው ከሚያደክሙኽ ራቅ ዘይሕለፍ ዝመስል ሓሊፍና (ሓሊፍና አለና አለና) ሕጂ ንቅድሚት ሓቢርና አጆና አጆና አጆና እንዴው ቢችል ባወጋ የልቤኑ መቃጠል አንደበትም ቢሰጠኝ ቃላትን ብዘለል ቀላያት አንጠባጥበው እንደሚሆኑ ዝናብ ብዙ ማወጋው ነበር ያን ድሮን በማሰብ ኣው ዘንድሮን ኦሆሆ አምናን ድሮን ድሮን አምና ካቻምና አንተየ ያልፋል ሁን እንጅ ደህና ኣው ዘን ድሮን ኦሆሆ አምናን ድሮን ድሮን አምና ካቻምና አንተየ ያልፋል ሁን እንጅ ደህና (ሰለም ለኪ መጎስ ክብሪ ካብ ፈጣሪ ትዓድልቲ እዩ ፀጋ ለኪ ተባረኺ ሰለም ለኪ መጎስ ክብሪ ካብ ፈጣሪ ትዓድልቲ እዩ ፀጋ ለኪ ተባረኺ) ኣው ዘንድሮን ኦሆሆ አምናን ድሮን ድሮን አምና ካቻምና አንተየ ያልፋል ሁን እንጅ ደህና (ሰለም ለኪ መጎስ ክብሪ ካብ ፈጣሪ ትዓድልቲ እዩ ፀጋ ለኪ ተባረኺ ሰለም ለኪ መጎስ ክብሪ ካብ ፈጣሪ ትዓድልቲ እዩ ፀጋ ለኪ ተባረኺ) ተባረኺ ተባረኺ ተባረኺ ተባረኺ ሰለም ለኪ መጎስ ክብሪ ካብ ፈጣሪ ትዓድልቲ እዩ ፀጋ ለኪ ተባረኺ ሰለም ለኪ መጎስ ክብሪ ካብ ፈጣሪ ትዓድልቲ እዩ ፀጋ ለኪ ተባረኺ ከ እዚያ ያለው ወንድሜን መሳይ ኣ -~~~~ እህቴን መሳይ . . . የ አንዲዬ ልጅ - ቢናንዴ