У нас вы можете посмотреть бесплатно Jonny Ragga feat. Yohana - Bithejim (Wiha) | ጆኒ ራጋ ከዮሐና ጋር - ብትሄጂም (ውሃ) - New Ethiopian Music 2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Jonny Ragga feat Yohana - Bithejim (Wiha) ጆኒ ራጋ ከዮሐና ጋር - ብትሄጂም (ውሃ) Track 2 of 8 from the album Jonny Ragga - Wiha Ena Esat | Wiha Lyrics: Jonny Ragga Melody: Jonny Ragga Arrangement: Jonny Ragga Producer: Jonny Ragga Mixing: Nicolas SÉLAMBIN at 129H STUDIO (FRANCE) Mastering: Sébastien «Mellow Mood » Houot at Wise Studio (FRANCE) © 2025 All Rights Reserved Produced by Jonny Ragga for Terara Music Production. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. __________________________________________________________________ ብትሄጂም ትተሺኝ መች ሆነ ሰው እንዳወራው አልደረሰም ልቤ የፈራው - ኑሮ ቀኑ አሁንም ይነጋል ይመሻል (የማናት ተዋናይ) መች እንዳንቺ ጥሎ ይሸሻል (ተለዋዋጭ ስብዕና እንደ አየሩ ፀባይ) ዞሮ ዞሮ ለኔም ይዟል መካሻ (እኔስ ለሷ ነበርኩ ሆደ ሰፊው ሰማይ) ብትሄጂም ትተሺኝ መች ሆነ ሰው እንዳወራው አልደረሰም ልቤ የፈራው - ኑሮ ብትሄጂም ትተሺኝ አልሳተም ህይወት ሚዛኑን አልፎታል ልቤም ሃዘኑን - ዱሮ ልቤ ላንቺ ራሱን ሲሰጥ በፍፁም ከስስት ርቆ ታዘብኩት ታዘብኩት ልብሽን ሲሳብ በዕንቁ የጠየቅሺኝን ሁሉ ባረኩ ለፍቅርሽ ቀልጬ እንደጧፍ መንታ ልብሽ ልብሽ ሆኖ በቋፍ አምናለሁ ስትሄጂ መጎዳቴን አልክድም ሃዘን ጭንቀት ናፍቆቴን ይኸው ጊዜም ዛሬ ሽሮት ማን ሊያምነው አውቃለሁ ስትሄጂ መጎዳቴን ገሃድ ነው በፍቅርሽ መከዳቴን ዛሬን ሊያልፈው ልቤ ችሎት እላለሁ ብትሄጂም ትተሺኝ መች ሆነ ሰው እንዳወራው አልደረሰም ልቤ የፈራው - ኑሮ ብትሄጂም ትተሺኝ አልሳተም ህይወት ሚዛኑን (Ragga Jonny) አልፎታል ልቤም ሃዘኑን - ዱሮ Well well, እኔስ ምን ልበል Yeah ሃሳቤ ሩቅ ነበር፣ አልጠበኩም እንዲህ በአጭር ሊቀር ህልሜ ሊሰበር፣ ትልሜ ሊቀበር አስቤአት ነበር ለብዙ - ለብዙ ቁምነገር መች መስሎኝ በሌላ መውደዴ ይተካል አስቤ እንድንሆን አንድ አምሳል አንድ አካል ብዬ ሁሉም ደህና ከእሷ ጋር ይሳካል ጥላኝ ልትሄድ አጥፋ የራሷን ቃል (ቃል አባይ) አዝናለሁ ሳረዳሽ፣ ሆነሽ ኬረዳሽ፣ ብትሄጂም እንደተጎዳሽ ልቤ አግኝቷል ምላሽ፣ አንቺን የምትተካሽ፣ ምትሆነኝ የልብ አዳሽ ሞኝ ናት ተላላ፣ ፍቅሩን የሰጣት ልቡን ብላ ችላ እንደጋሻ ጃግሬ ልሁናት ከለላ ያላትን አፍቃሪ ሞልታ ሽንገላ፣ ስቃ በይስሙላ፣ በውሸት መሃላ ብትሄድም ጥላ ነን ጆኒ ራጋና ዮ-ዮሐና፣ ባለችበት እሷም ትሁን ደህና ብትሄጂም ትተሺኝ መች ሆነ ሰው እንዳወራው አልደረሰም ልቤ የፈራው - ኑሮ (ድሮም ግልፅ ነበር ልብሽ እንዳልረካ) ብትሄጂም ትተሺኝ አልሳተም ህይወት ሚዛኑን አልፎታል ልቤም ሃዘኑን - ዱሮ (በእቅፌ ሆነሽ እንኳን ሃሳብሽ ሌላው ጋ) ቀኑ አሁንም ይነጋል ይመሻል መች እንዳንቺ ጥሎ ይሸሻል አምናለሁ ስትሄጂ መጎዳቴን አልክድም ሃዘን ጭንቀት ናፍቆቴን እኔ አላነሳም ስምሽን በሐሜት ቂም የለኝም ወይ የበቀል ስሜት አውቃለሁ ስትሄጂ መጎዳቴን ገሃድ ነው በፍቅርሽ መከዳቴን አንዱ በር ሲዘጋ ሌላ ይከፈታል ልቤም ምላሹን አግኝቷል __________________________________________________________________ #TheComeback #LikeWeNeverLeft #20YearsOfNostalgia #JonnyRagga #ጆኒራጋ #timelesssounds #LegendReturns #ውሃእናእሳት #newethiopianmusic2025 #newmusicvideo #jonnyragga #ethiopianmusic2025 #jonnyragga #ethiopianmusic #newmusic #jonny #raggaemusic #rasta #newethiopianmusic #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #ethiopianmusic #Selamawit_Yohannes #Senbide #Newtifriganmusic #new_Ethiopian_Tigrigan_Music #Tigray #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records musicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #nahomrecords #nahomfavorite #yileyal #Tizita #Yenehun #Asketiye #Fikrehoy #Sasbew #Mayaye Degemgem #Endatitelaw #Keftogn #Welini #Lijinet #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic