У нас вы можете посмотреть бесплатно የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ማስጠንቀቂያ ለኤርትራ፦ የጦርነት መነሻ ወይስ የድርድር ጥሪ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። የካቲት 7 ቀን 2026 የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኤርትራ የላከው ጠንከር ያለ ደብዳቤ "የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ" ነው ወይስ የሰላም ጥሪ? በዚህ የዜና ትንተና የሚከተሉትን ነጥቦች ዳስሰናል፦ የጌዲዮን ጢሞቴዎስ ደብዳቤ፦ ኤርትራ ላይ የቀረቡት ዋና ዋና ክሶች ምንድን ናቸው? ከፓርላማው ንግግር በስተጀርባ፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ትረካ እና የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቃርኖ። የጦርነት ስጋት፦ ግጭት ቢቀሰቀስ በህዳሴው ግድብና በቀጠናው ሰላም ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ። የባሕር በር ጉዳይ፦ የዓሰብ ወደብ ድርድር እና የኢትዮጵያ ስልታዊ ፍላጎት። ወቅታዊውን የምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለመረዳት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉ!