У нас вы можете посмотреть бесплатно በመካከለኛ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚፈጠር ቀውስ - Mid-Life Crisis или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በመካከለኛ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚፈጠር ቀውስ በመካከለኛ የዕድሜ ክልል የሚባለው ከ40-60 ሲሆን ለአንዳንዶች አምስት ዓመት ወደታችና ወዳላይ ጀምሮ ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህ ቀውስ ከፍላጎትና ከዕቅድ ጋር በማያያዝ በገንዘብ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በሥራ፣ በማህበራዊ ህይወት፣ በኑሮ ደረጃ በመሳሰሉት ጉዳዮች ማሳካት ያልቻሉት ነገር ላይ በማውጠንጠን የሚሰማ የእድለቢስነት ወይ ደግሞ ያለመሳካት እሳቤ የሚመጣ የመቃወስ ስሜት ነው፡፡ ይህ በጎልማሳነት የእድሜ ክልል ውስጥ ወጥቶ የሚታይና የሚሰማ ከአዕምሮ ግምገማ በኋላ የሚስተዋል የመጣረስ ስሜት ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ ከትዳርና የቤተሰብ ባለሙያ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ጋር ያደረጉትን ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ Mid-Life Crisis Mid-life crisis happens between the age range 40 and 60 with a five age addition and subtraction for some people. The crisis occurs after evaluating one’s achievement versus plan or desired life in terms of social status, money, education, work, physical changes, and so forth. In this video, psychologist Seble Hailu (Ph. D. candidate) and Marriage and Family Therapist Tenaye Hailu (Ph.D.) will explore the cause and effects of mid-life crises. Thank you for your feedback!