У нас вы можете посмотреть бесплатно "100/100 በአማርኛ ፈተና! የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከነማብራሪያው" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ሞዴል ፈተናዎችን በዝርዝር እንገመግማለን። መልሶቹን ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱን የሰዋሰው ህግ፣ የስነ-ጽሁፍ ትርጓሜ እና የምንባብ ጥያቄዎች እንዴት እንደሚሰሩ እናብራራለን። በቪዲዮው የሚካተቱ ርዕሶች፡- ምዕላዶችን (ቅድመ-ግንድ እና ድህረ-ግንድ) እንዴት መለየት ይቻላል? ስለ ስነ-ጽሁፍ መሰረታዊ ነገሮች (ትልም፣ ጭብጥ፣ መቼት እና ግጥም)። የዓረፍተ ነገር መዋቅር እና የቃል ክፍሎች። ምንባብን ተረድቶ የመመለስ ስልቶች። ለክልል እና ለሀገር አቀፍ ፈተና ለሚዘጋጁ ተማሪዎች ምርጥ ዝግጅት! Grade 6 Amharic Exam, Grade 8 Amharic Exam, Ethiopian Education, Ministry Exam 2018, Amharic Grammar, Amharic Literature, ሰዋሰው, ስነ-ጽሁፍ, የአማርኛ ፈተና, 8th grade ministry exam, Ethiopian student, Amharic Model Exam.