У нас вы можете посмотреть бесплатно "ነጃሺ ለሀገር" በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ። | Iftar | Addis Ababa | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በመጪው ቅዳሜ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ዝግጅት መጠናቀቁን አስታወቀ። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የጎዳና ላይ ኢፍጣር "ነጃሺ ለሀገር" በሚል መርህ በዋናነት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሲሆን፣ በሌሎች ዋና ዋና ከተሞችም በተመሳሳይ ሰዓት ይካሄዳል። #Ethiopia #Iftar #NejashiLeHager #Ramadan2018 #AddisAbaba #Unity #MuslimCommunity #Culture #ኢትዮጵያ #ረመዳን #ኢፍጣር #ነጃሺ_ለሀገር #አዲስ_አበባ #መስቀል_አደባባይ #አንድነት #ታሪክ