У нас вы можете посмотреть бесплатно #nurquranbank или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ሚንበርቲቪ ልዩ የረመዳን ፕሮግራም EP 1 ትግራይ ክልል የነበረን ቆይታ | ልዩ የረመዳን ፕሮግራም በሚንበር ቲቪ @minbertv1 @abas_video @nurquranbank9655 ትግራይ ክልል ሽረ ከተማ እና አካባቢዋ ተዟዙረን ዝያራ አድርገናል። ሙስሊሙ ማህበረሰብ የፅናት ምሳሌ መሆኑን ካስተዋልናቸው ተጨባጮች ተነስተን መመስከር እንችላለን ። በከተማዋ ዙሪያ መስጅዶች ቁርኣን ሚቀራባቸው መድረሳዎች ቢኖሩም ከቁርኣን እጥረት አንስቶ የመድረሳ መሰረተ ልማት አለመሟላትና ተማሪዎች በፀሀይና በተጣበበ ሁኔታ ሲቀሩ አይተናል። ስለ ሽረና አካባቢዋ ተጨማሪ የምንነግራችሁ ይኖራል።ኢንሻአላህ ኑር ቁርኣን ባንኮች ነን። በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍሎች ተጉዘን ቁርኣን ያልደረሰባቸው አካባቢዎች ቁርኣንን በማዳረስ በተቻለን አቅም የወገኖቻችንን የእውቀት ብርሃን እጥረት ልንቀረፍ እንጥራለን። ከመዲናችን አዲስ አበባ ብዙ ኪሎ ሚትሮች ርቀን ያስተዋልናቸው አስደናቂ ትውፊቶች ፣ ለዲን የተከፈለ መስዋዕትነት ልንተርክላችሁ ትዝታዎችንና ገጠመኞቻችንን ልናወጋችሁ ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ መስኮት ብቅ እንላለን ይላሉ ኑር የቁርአን ባንኮች። #ልዩ_የረመዳን_ዝግጅት ዕለተ ማክሰኞ የካቲት 25 - 2017 | ረመዳን 4 - 1446 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV ትግራይ ክልል ሽረ ከተማ እና አካባቢዋ ተዟዙረን ዝያራ አድርገናል። ሙስሊሙ ማህበረሰብ የፅናት ምሳሌ መሆኑን ካስተዋልናቸው ተጨባጮች ተነስተን መመስከር እንችላለን ። በከተማዋ ዙሪያ መስጅዶች ቁርኣን ሚቀራባቸው መድረሳዎች ቢኖሩም ከቁርኣን እጥረት አንስቶ የመድረሳ መሰረተ ልማት አለመሟላትና ተማሪዎች በፀሀይና በተጣበበ ሁኔታ ሲቀሩ አይተናል። ስለ ሽረና አካባቢዋ ተጨማሪ የምንነግራችሁ ይኖራል።ኢንሻአላህ #አንድ_ቁርኣን_ለኣንድ_ደረሳ #የቁርኣን_ልገሳ_ቻሌንጅ 🔍 ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537 Name :- Nur quran bank Commercial bank of Ethiopia 1000402052434 አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830 ጉዞ ብርሃን ይዞ ! #ቁርኣን_ለሁሉም #nurquranbank #ኑር_ቁርኣን_ባንክ