У нас вы можете посмотреть бесплатно የየተተኪ ምርት ( ሠብል መውቂያ ማሽን ) አምራቾች ፈተና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኤልያስ አጠቃላይ ኢንጂነሪንግ የአዲስ አበባ ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለአምራች ኢንዱስትሪው በተለይም ለተተኪ ምርት አምራቾች የሠጠውን ልዩ ትኩረት እያደነቅን አምራቾ ለሀገር ኢኮኖሚ ያለው ፋይዳ እንዲሁም የማህበረሰቡን ችግሮች የሚፈቱ ቴክኖሎጂዎችን አምራች በመሆኑ ይህንን ጉልህ ሚና በከፍተኛ ደረጃ ለማጎልበት ኢንዱስትሪ ቢሮው የአምራቹን ችግር በመፍታት ረገድ ጉልህ ሚና አለው ስለሆነም ምርትና ምርታማነታችንን ለመጨመር መስሪያ ቦታ ፈተና ሆኖብናል ባለድርሻ አካላት አቤት እንድትሉን እኛ አምራቾች እንጠይቃለን በሙሉ አቅማችን ለማምረት ያለንን ፀኑ ፍላጎት እያጎላን አጣዳፊ ምላሽ እንሻለን ........... ህልማችን በግብርናው ዘርፍ ያሉትን ክፍተቶች መሙላት ብሎም ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ተደራሽነት መጨመር ነው