У нас вы можете посмотреть бесплатно መዝሙር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መዝሙር ሠርዐ ሰንበተ ከታኅሣሥ ፬ - ፮ (ሃሌ ሉያ በ፭) ሠርዐ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ ለእለ በሰማይ ወለእለ በምድር ለእለ በባሕር ወለእለ በየብስ (ሠ) ለአበዊነ ለነቢያት ወለሐዋርያት (ሠ) ለጳጳሳት ወለቀሳውስት ለዲያቆናት ወለመነኮሳት (ሠ) ለጻድቃን ወለኃጥአን ለሙታን ወለሕያዋን ሠርዐ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ ሰንበቱሰ ለክርስቶስ ይእቲ ወማኅደረ ስሙ ለልዑል። ትርጕም፦ ለሰው ዕረፍት ሰንበትን ሠራ፤ በሰማይናበምድር በባሕርና በየብስ ላሉት ሁሉ። ለአባቶቻችን ለነቢያትና ለሐዋርያት፤ ለጳጳሳትና ለቀሳውስት ለዲያቆናትና ለመነኮሳት፤ ለጻድቃንና ለኃጥአን ለሙታንና ለሕያዋን፤ ለሰው ዕረፍት ትሆን ዘንድ ሰንበትን ሠራ ይህች የክርስቶስ ሰንበት ናት የልዑል የስሙ መጠሪያም ናት። የዕለቱ ምንባባት፦ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፪ - ፴፫፤ ፪ጴጥ ፫፥፲ - ፍ፤ ግብ ፳፥፳፰ - ፍ፤ የዕለቱ ምስባክ፦ ለነዳያኒሃኒ አጸግቦሙ እክለ፤ ወለካህናቲሃኒ አለብሶሙ ሕይወተ፤ ወጻድቃኒሃኒ ትፍሥሕተ ይትፌሥሑ። መዝ ፻፴፩፥፲፭ ትርጕም፦ ድኆችዋን እህልን አጠግባቸዋለሁ፤ ለካህናቶቿም ሕይወትን አለብሳቸዋለሁ፤ ጻድቃኖቿም እጅግ ደስ ያቸዋል። ምሥጢር፦ ነዳያነ ነፍስን እክለ ጸጋን ብዕለ ጸጋን አንድም ሥጋ ወደሙን ልጅነትን ሰጥቼ ደስ አሰኛቸዋለሁ። ካህናቱንም ሐይው ከመ መላእክትን እሰጣቸዋለሁ። ትሩፋን ፈጽሞ ደስ ይላቸዋል አንድም ጻድቃን መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ደስ ይላቸዋል። የዕለቱ ወንጌል፦ ሉቃ ፲፪፥፴፪ - ፵፩፤ ቅዳሴ፦ ዘአትናቴዎስ #art #artist #ebs #ethiopia #habesha #love #artwork #duet #eotc #ገብርኤል