У нас вы можете посмотреть бесплатно ዘማሪ አውታሩ ከበደ / Gospel singer Awtaru Kebede ሌሊቱ ነጋ/ lelitu nega или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እስከዛሬ ከአንተ ጋር ኖሬ ተጉዤያለሁ ብዙ አብሬ አንዱ ሲሄድ አንዱ ሲመጣ አትለወጥ አንተ ግን ጌታ ጥቁር አይል ፊትህ አይቀየር አትዘጋም የምህረትን በር ኧረ ስንቱ ጭንቁን እረስቶ እፎይ ብሏል አንተ ላይ ታምኖ (፪x) ያው ነህ (፰x) አልወደቅኩም በፈራሁት ላይ የእኔ ኢየሱስ ዓይን ዓይኖቼን ሲያይ ከእናት ከአባት ከወዳጅ ይልቅ ጠብቆኛል ክፉ ላይ እንዳልወድቅ ዞር አረገው ከፊቴ ቀድሞ ያንን ሃዘን ለእኔ አስቦ የተማሰው ጉድጓድ ተዘጋ በአንድ አፍታ ለሊቱ ነጋ (፪x) ያው ነህ (፰x) ብርድ አለ የሃሩሩ ጊዜ እንደ ህልም አለፈ የሃዘን ትካዜ (፪x) ትንግርት ነው የፍቅር ጉልበት ለወደቀው የደረሰለት የአለበት ጓዳ ውስጥ ገብቶ አቁሞታል ዘይት ቀብቶ ሰው የለኝም በግራ በቀኝ ጉልበት ጠፋ አቅም አጣሁኝ ብሎ ለሚል ፍቅር አለው መላ ታሪክ ከፍቶ ያሳያል ሌላ የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ አባት ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ እረኛ ነህ የእኔ (ኦኦኦ) የእኔ ጋሻ ነህ የእኔ (፪x) የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ አባት ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ ፍቅር ነህ የእኔ (ኦኦኦ) የእኔ እረኛ ነህ የእኔ (፪x) ዘማሪ አውታሩ ከበደ / Gospel singer Awtaru Kebede ሌሊቱ ነጋ/ lelitu nega