У нас вы можете посмотреть бесплатно 🛑በአንተ ጊዜ ጀምር ❗️ተለቀቀ❗️Yosef Sileshi / или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🎵 ይህን መዝሙር ለምትሰሙ ሁሉ በህይወታችሁ ላይ የጌታ ማዳን ይገለጣል ሳትናወጡ ጌታን በትዕግስት ጠብቁት መፅናናንት ይሆንላችኃል በአንድነት በመንፈስ ቅዱስ እንድናመሰግን ይሁን። ✅ *Subscribe* አድርጉ፣ *Like* እና *Share* በማድረግ የመዝመሩን መልዕክት እንዲደርሳችሁ። ለሌሎችም ያጋሩ 🙏እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን። #JossySileshi #EthiopianGospel #AmharicMezmur 👇👇👇👇👇 • Jossy Sileshi @JossySileshiOfficial #በአንተ_ጊዜ_ጀምር ሁሉም በአንተ ጊዜ ለካ ያምር የለም ወይ እኮ በአንተ ጊዜ ነገር ያምር የለም ወይ በአንተ ጊዜ ጀምር በአንተ ጊዜ ስራ ይበቅል የለም ወይ በጊዜው የተዘራ/2×/ በአንተ ጊዜ ስራ ይሁን የወደድከው ቢሰጥም ቢነሳም እግዚአብሔር ልክ ነው ልቤ አንተን አምኖ ደግሞ አይፀፀትም ህይወቴ በእጅህ ነው ወድቆ አይበላሽም በለስ ፍሬ ባታፈራ ቢቋረጥ የወይራ ስራ እርሾችም መብልን ባይሰጡ በጋጣ ከብቶች ቢታጡ በመድሀኒቴ በእርሱ ደስ ይለኛል ለቆሰለው ቁስሌ ፈውስ ይሆንልኛል ሀይልን ይሰጠኛል ለዛለው ጉልበቴ በዝምታው ሚስጥር በረታ እምነቴ አሀሀ በመጠበቂያው ላይ ቢቆይም አንተን የታመነ አያፍርም የጌታ ማዳኑ ይገለጣል ለፃድቁ መልካም ይሆናል ዛሬ ይሆናል ወይ ነገ በተስፋ ደግ ያደረገ አያየ ሽቅብ አቋርጦ በእምነቱ ፀንቶ ተቀምጦ እግዚአብሔር ሲዘገይ አብሮ የዘገየ ምርጫው ትክክል ነው ሚናውን የለየ ግራ ቀኝ አያይም አማራጭ ፍለጋ ፀንቶ ይጠብቃል ለእርሱም እስኪነጋ አሀሀ ደጁን መጥናት ላላቋረጠ ስፍራ ሳይለቅ ለተቀመጠ አሀሀ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣል በእግዚአብሔር ጊዜ ይካሳል ባለጠጎች ደኸዩ ተራቡ አንተን ያሉ በክብርህ ጠገቡ አንተን አንተን ያሉ ክብርህን ጠገቡ አንተን የተበቁ ፊትህን ጠገቡ