У нас вы можете посмотреть бесплатно ጋዲሳ|እዮብ ዘ-ሚካኤል|ዮሃድ ንጉስ|ስፒሮስ|ታላቁ ጅብሪል|ቅድስት በተ ክርስቲያን ከመጽሃፍ ቅዱስ ዉጪ ትምህርት ኣላትን??? ፕሮተስታንቶች ኑ ጠይቁ!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
                        Если кнопки скачивания не
                            загрузились
                            НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
                        
                        Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
                        страницы. 
                        Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
                    
ይህ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል ነው ,እንኳን ደና መጡ:: በዚህ ቻናል ላይ በተለያዩ ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች፣ እና ወንድሞች የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል ይችላሉ። እንዲሁም፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ እና ምክሮችን ማግኘት ይችላሉ። በዚህ ቻናል ላይ እንደ እፎይ፣ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች፣ አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ፣ ኢዮብ ዘ-ሚካኤል፣ ዲያቆን መዝሙር ያሬድ፣ ዲያቆን ዘማርያም፣ ጋዲሳ፣ ዲያቆን መኳንንት፣ ዲያቆን ናታኒም፣ አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ፣ ዲያቆን ዘ-አማኑኤል፣ ታላቁ ጂብሪል እና ሌሎች ብዙ የኦርቶዶክስ መምህራን የሚያቀርቡትን ትምህርቶችን ቀን በቀን ማየት ይችላሉ። እባኮትን፣ ቻናላችንን በሰብስክራይብ፣ በላይክ፣ እና በሼር በማድረግ ደጋፊዎች ይሁኑ! እውነት አርነት ያወጣል !! ኦርቶዶክ ተዋህዶ እውነትን ይዛለችና እውነት ናት! ወደ ትክክለኛዋ የ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኑ!!! "God has protected and saved me throughout my life. My Savior, Jesus Christ, has rescued me countless times. Here, I aim to share God's forgiveness and provide theological content and evidence-based debates. Thank You, God, for this day! Come Where The True Jusus alive!!!!" This stream is created with #PRISMLiveStudio